Friday, April 1, 2022

ብልኅ ከጎረቤት ውድቀት ይማራል።ሊብያን ባዕዳን ከውጭ፣ልሂቃኑ ከውስጥ እንዴት እንደበተኗት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን የ13 ደቂቃ የአማርኛ ጥናታዊ ፊልም ተመልክቶ ትምሕርት ይውሰድ!

ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም አፕሪል 1/2022 ዓም እኤአ



No comments:

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰሞኑ ቃለ መጠይቅ ( አራቱም ክፍል ቃለ መጠይቅ ቪድዮ እዚህ ያገኛሉ)

የኢትዮጵያ የ20ኛውና የ21ኛው ክ/ዘመን ትውልድ ሲታገልለት የነበረው አንዱና ቀዳሚው ጉዳይ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት ጉዳይ ነው። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በእዚህ ሳምንት ለኢቢሲ የሰጡት ባለ አራት ክፍል ቃለ መጠይቅ ማድመጥ እና...