ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Tuesday, November 30, 2021

የጠ/ሚ/ር ዓቢይ ጦሩን ለመምራት ወደ ግንባር መውረዳቸው በራሱ የሚያሳየው የመንግስታቸውን መረጋጋት እና ጥንካሬም ብቻ ሳይሆን ብቃታቸውን፣ድፍረታቸውን እና ትህትናቸውንም ጭምር ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ሰራዊቱ በቀጣዩ ቀን የሚቆጣጠራትን ጋሸናን ከርቀት እያመለከቱ 
ኅዳር 21/2014 ዓም  

===============
ጉዳያችን / Gudayachn
===============

ማመስገን እና ማድነቅ በእኛ ባህል ''ሙያ በልብ ነው'' የሚለው አባባል እየያዘን ይሁን ወይንም መልካም የሰራ ሲመሰገን አይናቸው የሚቀላው እያሸማቀቁን በዓይናችን መልካም የሰራን እያየን እና ልባችን እያደነቀ ከአንደበታችን አውጥቶ ማድነቅ እና ማመስገን ይተናነቀናል ወይንም ዝም ማለት ልማድ አድርገነዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ የመምራት አቅማቸው፣ብቃታቸው፣ድፍረታቸውእና ትሕትናቸው ሁሉ ኢትዮጵያን ወደ ውጤት እንደሚመሯት ያለፉት አራት ዓመታት በትክክል አመላካቾች ናቸው።ስለጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ብዙ ስለተባለ ከእዚህ በፊት ወደተባሉት ጉዳዮች አልገባም።ነገር ግን ከሰሞኑ የሽብርተኛው ህወሓት ላይ ለሚወሰደው እርምጃ አመራር ለመስጠት ወደ ግንባር በወረዱበት ጉዳይ እና አመላካች ነጥቦቹ ላይ ብቻ አተኩራለሁ።የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መውረድአሁን ባለንበት ዓለም በተለይ በአፍሪካ ያልተለመደ ነው። በእርግጥ በኢትዮጵያ በታሪካችን ነገስታቶቿ እና መሪዎቿ ኢትዮጵያ በሚገጥማት ጦርነት ሁሉ አብረው ከሰራዊታቸው ጋር ይዘምቱ ነበር።ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ከቤተመንግስት ስርዓት ጀምሮ የኢትዮጵያ የሆነው ዋጋ እንዲያገኝ ሲጥሩ በብዙ መልክ ታይተዋል።ከቤተ መንግስት እድሳት ኢትዮጵያ እንግዶች ስትቀበል የምታነጥፈው ምንጣፍ ቢጫ መሆን ድረስ ብዙ ተግባራትን ኢትዮጵያዊ ለማድረግ ያሳዩትን ጥረት እና ተግባር በቀላሉ መመልከት ይቻላል።

የጠ/ሚ/ር ዓቢይ ጦሩን ለመምራት ወደ ግንባር መውረዳቸው በራሱ የሚያሳየው የመንግስታቸውን መረጋጋት እና ጥንካሬም ብቻ ሳይሆን ብቃታቸውን፣ድፍረታቸውን እና ትህትናቸውንም ጭምር ነው።ነጥብ በነጥብ እንመልከተው።

የመንግስታቸው መረጋጋት 

የተረጋጋ መንግስት በውስጡ ያለው እና ስጋት የሌለበት መንግስት መሪ ነው ከቤተመንግሥቱ ወጥቶ ለቀናት ምናልባትም ለሳምንታት ወደ ዘመቻ የሚሄደው።የአፍሪካ መሪዎች ቤተመንግስታቸውን አይደለም ወደ ውጭ ሀገር ለጉብኝት ወይንም ለስብሰባ ደርሰው እስኪመጡ ስልጣናቸውን አያምኑትም።በውስጡ የተረጋጋ እና ጠላት ሲያወራ እንደከረመው ከውስጥ ከሃሳብ ክርክር ያለፈ በምርጫ ወደ ስልጣን የመጣ መንግስትን ለመገዳደር የሚያስብ አለመኖሩን እርግጠኛ ናቸው።ይህ ጉዳይ ለብዙ የውጭ መንግሥታት ግልጥ ነው። የአሜሪካ ኤምባሲ እንደ ጧት ቁርስ 'በኢትዮጵያ ስጋት አለ' የሚል ፅሁፍ ሲፅፍ ቢውልም ነገሩ የተገላቢጦሽ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ሄደው የጦር አመራሩ ላይ ብቻ ማትኮራቸው አሁንም የሚያሳየው በውስጥ የመንግስታቸው መረጋጋትን እና በጣም የሚያምኗቸው እና የሚታዘዙላቸው ባለስልጣናት መኖራቸውን የሚያመላክት ነው።

 
ጥንካሬ፣ብቃት እና ድፍረት 

ከመሪ ከሚጠበቁት ዋና ዋና ጉዳዮች ውስጥ ጥንካሬ፣ብቃት እና ድፍረት ተጠቃሾች ናቸው።ጥንካሬ በመንግስታቸው ላይ ከውስጥም ሆነ ከውጭ ለመጣው ግፊት እና ማዋከብ ሳይረበሹ ስራቸው ላይ አትቁረዋል።ብቃት ለመጡት ግፊቶች በብቃት ምላሽ ሰጥተዋል።ድፍረት በተመለከተ ከአሜሪካ እስከ አውሮፓ ሕብረት ከሚድያ እስከ ልዑካን እየላኩ ማስፈራራት እና የግል ገዳይ እስከመቅጠር ድረስ ለተደረገው ሙከራ ካለአንዳች መርበትበት ወደ ዋናው ኢትዮጵያን ወደማቆም ሥራ ላይ አትኩረዋል።እዚህ ላይ አንድ የብቃት ጉዳይ ማንሳት ተገቢ ነው።የውጭ መንግሥታትም ሆኑ የውስጥ ባንዳዎች አንዱ ጥረታቸው መረጃ ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ነው። ከእዚህ አንፃር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመውጣቱ ዋዜማ ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚኒስትሮች የሰጡትን ማብራርያ ለሕዝብ ተላልፎ ነበር።

በእዚህ መግለጫ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንዳችም በሚቀጥለው ቀን አዋጅ እንደሚወጣ የሚያሳይ ምልክት ከገለጣቸው ለመረዳት አይቻልም ነበር። ይልቁንም በጉርድ ጥቁር ሸሚዝ ለብሰው በሰጡት መግለጫ ከቃላት እስከ የሰውነት እንቅስቃሴ ምንም ዓይነት አዋጅ እንደሚወጣ የሚጠቁም ጉዳይ የለውም።ይህ በጠላት ላይ በድንገት ለመድረስ አመችቷል።በደሴ የተሰራው ሸፍጥ በአዲስ አበባ እንዳይደገም የአዋጁ በድንገት መውጣት የራሱ ፋይዳ ነበረው።ይህ ብቃት ነው።በተለይ ታዳጊ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን የዓለምን መንግሥታት ያሰቡትን ቀድመን እናውቃለን የሚሉት የሃያላኑ ደህንነት ሊያውቁት ባልቻሉት መንገድ ነው አዋጁ የወጣው። የመንግስት ብቃት አንዱ መገለጫ የሚሰራውን ቀድሞ የማይነዛ ግን የሚሰራ መሆኑ ነው።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ደፋርነት በብዙ መልኩ ሊገለጥ ይችላል።በምድር ላይ ያለ ማንም መንግስት በኢትዮጵያ ጥቅም እስከመጣ አልደራደርም ማለት በራሱ የደፋርነት ብቃት ማሳያ ነው።አሜሪካ በእግሯ እና በጥፍሯ በኢትዮጵያ ላይ ዘምታለች።ከሚድያ እስከ የኢኮኖሚ እቀባ፣ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አፍሪካን መዞር እስከ የጅቡቲ ጦሯ ለማስፈራራት ሞክራለች።ይህንን ሁሉ ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና መንግስታቸው ለመቋቋም ያሳዩት ፅናት ሁሉም የተመለከተው ነው።

ትሕትናቸው 

ድፍረት፣ብቃት እና ጥንካሬ በራሳቸው ትሕትና ካልተላበሱ በሰውም በፈጣሪም ማስወቀሳቸው አይቀርም።የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልካም አመራር የሚታይበት አንዱ ገፅታ በትዕቢት የታሸ አለመሆኑ ነው።አንዳንድ ሰዎች መሪ ከድሆች ጋር ስቅመጥ፣ እራሱን ዝቅ አድርጎ ከተራ ዜጎች ጋር ሲያወራ፣ አጎንብሶ ችግኝ ሲተክል ወይንም ችግኝ ሲያጠጣ ለታይታ አድርገው ያስባሉ።ይህ ግን ኢትዮጵያ ላለፉት ዓመታት የነበረባት ስብራት ምን ያህል ዘርፈ ብዙ እንደሆነ ስለማይረዱት ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ሕዝብ በቴሌቭዥን ማየቱ አሁን ያሉት ሕፃናት፣ታዳጊዎች እና ወጣቶች እንዲሁም አዋቂዎች ሁሉ በአካባቢያቸው ማድረግ ያለባቸውን እየነገሩ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ስንት ወጣት እና ሕፃናት ነገ ይህንን ለማድረግ አስበው እንደሚያድሩ የሚረዳው ጥቂት ነው።የድሆች ቤቶች እያፈረሱ በአዲስ እንዲሰራ ሲያስጀምሩ ስንት ባለ ሚልዮነር ሃብታም እራሱን እንዲወቅስ እና በያለበት ያሉ ድሆችን መርዳት እንዳለበት አስቦ እንዲያድር እንደሚያደርግ የሚዘነጋ ብዙ ነው። እነኝህ ሁሉ የትህትና መገለጫዎች ናቸው። አንድ ወቅት በፓርላማ ገለጣቸው  ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት ''ክብራችንን ከምንሸጥ ዝቅ ብለን ስልጣን ትተን ወደምናውቀው የመደብ መኝታ የመውረድ ችግር የለብንም'' ማለታቸውን ማስታወስ ተገቢ ነው።አሁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ሄደው የሚመሩት ውግያም በራሱ የጀግንነት መገለጫ ብቻ ሳይሆን የትሕትናም ማሳያ ነው።ከሰራዊቱ ጋር አብሮ መሬት እየተኙ፣የበላውን እየበሉ፣የጠጣውን እየጠጡ አብሮ ዝቅ ብሎ መስራት የትሕትና መገለጫ ነው።

ለማጠቃለል የጠ/ሚ/ር ዓቢይ ጦሩን ለመምራት ወደ ግንባር መውረዳቸው በራሱ የሚያሳየው የመንግስታቸውን መረጋጋት እና ጥንካሬም ብቻ ሳይሆን ብቃታቸውን፣ድፍረታቸውን እና ትህትናቸውንም ጭምር ነው።ከመጀመርያው ጀምሮ ሽብርተኛው ህወሓት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ  ከታች ከጠጅቤት እስከ ሸራተን ኦፊስ ባር እና በማኅበራዊ ሚድያ ሁሉ ወኪሎቹን እየላከ  የከፈተው የውሸት ዘመቻ እጅግ ጥቂቶች ዛሬም ላይ ይዘው ለመንገታገት ቢሞክሩም ዕውነታው ግን በጊዜ ሂደት እየገለጠ መጥቷል።''እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል'' እንዲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለባቸውን ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት የሚያሳዩት ትጋት በራሱ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ ብቻ ሳይሆን በአፍርካውያንም ጭምር ታላቅ አክብሮትን አትርፈዋል።አፍሪካውያን የኢትዮጵያ ዓይነት መሪ ቢኖረን ኖሮ ሀገራችን በአሸባሪ አትሰቃይም ነበር የሚሉ የአፍሪካ ጋዜጦች ከወደ ምዕራብ አፍሪካ እየተነበቡ ነው።አመራሩ ግሩም ነው።ትጋቱ እና ኢትዮጵያን የመውደዱ ልክ ደግሞ ድንቅ ነው።

=========///========


Monday, November 29, 2021

ሽብርተኛው ህወሓት ኤርትራን ለመውረር ቀጣዩ ዕቅድ ሊሆን የሚችልባቸው አራት ምክንያቶች።



  • አሜሪካ አዲስ አበባን ብታጣ አስመራን ለማግኘት እና አሻንጉሊት መንግስት ለመመስረት ጥረት እንደምታደርግ ማስላት ተገቢ ነው። 
==============
ጉዳያችን / Gudayachn
==============

የትግራይን ሕዝብ እንደ ማገዶ እንጨት ከአርባ ዓመት በላይ በጫረው ጦርነት ማግዶታል።በ2010 ዓም በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት አልቀበልም ብሎ በጥቅምት 24/2013 ዓም በሰሜን ዕዝ ላይ በፈፀመው ግድያ ሳብያ ላለፈው አንድ ዓመት በትንሹ ከ45 ሺህ በላይ የትግራይ ወጣት እና ጎልማሳ በአማራ እና አፋር ክልል በጫረው ጦርነት ማግዶታል።በእዚህ የመማገድ ሂደት ላይ ከውጭ ሆነው በለው እያሉ የራሳቸውን ኑሮ የሚኖሩ በሀገር ቤትም በገንዘብ እና በቁሳቁስ እልቂቱን የሚያስፈፅሙ ሁሉ እጅ አለበት።እነኝህ ሁሉ ህወሓት በኢትዮጵያውያን ደም ሲነከር አብረው አናካሪ እና የወንጀሉ ተባባሪዎች ናቸው።

አሁን ህወሓት ከአፋር ሙሉ በሙሉ ተጠራራርጎ ሲወጣ በአማራ ክልል ደግሞ ባለፉት ሦስት ቀናት ብቻ ከ15 ሺህ በላይ ሰራዊቱ ተመቷል።በመሆኑም የሽንፈት ፅዋውን ተጎንጭቶ ከአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ እንደሚወጣ ምንም ጥርጥር የለውም። ወደ ትግራይ ሲመለስ ግን ከ100 ሺህ በላይ እናት እና አባቶች ለሞቱባቸው ልጆቻቸው ገና ለቅሶ መቀመጥ ይጠብቃቸዋል።ለእዛውም በትክክሉ የመርዶ ስነ ስርዓቱ ከተደረገ ነው።

አሁን የሽብርተኛው ህወሓት ቀጣይ የጦርነት ዕቅድ ወደ አስመራ አይደለም ብሎ ለማሰብ አይቻልም።ይህንን አባባል ብዙዎች ሊሆን አይችልም ብለው የሚሉት ኤርትራ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ያልቆመባት ሀገር ከመሆኗ አንፃር እና ሰራውቷም ከህወሓት ሰራዊት ጋር ያለው ንፅፅር ስለማይገናኝ ነው ብለው ይናገራሉ።።

ሽብርተኛው ህወሓት ኤርትራን ለመውረር ቀጣዩ ዕቅድ ሊሆን የሚችልባቸው አራት ምክንያቶች።

1) ህወሓት ቀጣይ ጦርነት ከሌለ መኖር አይችልም።

ጦርነት ለህወሓት የህልውናው ጉዳይ ነው። የትግራይ ሕዝብ ሰላም ካገኘ የሞቱት ልጆቹን ብቻ ሳይሆን  መብቱንም ይጠይቃል።ይህ ብቻ አይደለም አሁን ባለው ሁኔታ ህወሓት በኢኮኖሚም የትግራይን ሕዝብ ለማስተዳደር ቁመና የለውም።መሰረተ ልማቶቹን በጦርነቱ ከማውደሙም በላይ የሰው ኃይሉን በውግያው ሙትና ቁስለኛ አድርጎታል።
ስለሆነም ከአማራ እና አፋር ተባሮ እንደወጣ ሌላ ጦርነት ከአስመራ ጋር ፈጥሮ በውግያ የትግራይን ሕዝብ መወጠር ለህልውናው ወሳኝ ነው።ሌላው ቀርቶ ወደ አፋር እና አማራ ዘመታችሁ ግን ሕዝብ ከማስጨረስ በላይ ምን አገኛችሁ? ብሎ ስለሚጠይቃቸው ሌላ ጦርነት በመጫር ኤርትራ ወረረችን በማለት ወደ ጦርነቱ መግባቱ አይቀርም።

2) ለአሜሪካ ተላላኪ በመሆኑ 

ሁለተኛው ምክንያት አሜሪካም ሆነች ምዕራባውያን በምስራቅ አፍሪካ ያላቸው አንዱ የትኩረት አቅጣጫ የቀይ ባህር እና ኤርትራ መሆናቸው ነው።የግብፅ ዋና ፍላጎትም  በቀይባሕር በኩል የባህር መውጫ የማግኘት መንገዷን ሁሉ መዝጋት ነው።ይህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ያደረጉት እርቅ እና ኢትዮጵያ የራሷን የባህር ኃይል እያደራጀች መሆኗ ሁሉ አልተፈለገም።ለግብፅ ኢትዮጵያ አደገኛ የምትሆንባት በኤርትራም ሆነ በቀይባሕር በኩል ከቀረበች መሆኑን ትረዳለች።ይህም ለሚፈጠሩ ግጭቶች ሁሉ ኢትዮጵያ በአጭር ሚሳኤል ወይንም በአየር ኃይል የማጥቃት ዕድሏ ይጨምራል።ስለሆነም ኢትዮጵያ ከኤርትራም ሆነ ከቀይ ባህር መራቅ አለባት።

ግብፅ ብቻ ሳትሆንም እስራኤልም ሆነች ሳውዳረብያ ኤርትራ ኢትዮጵያን ወደ ቀይ ባህር እየሳበች ማምጣቷ የኤርትራ ቀይባሕርን ከመቶ ሚልዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አብራ በማስከበር የምራባውያንንም ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮችን የማያስቀርብ ሁኔታ እንደሚፈጠር ግልጥ ነው። 

ስለሆነም አሜሪካም ሆነች የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገሮች የኤርትራን መንግስት በቀጥታ መውረር ባይችሉ አሁን ያላቸው ብቸኛ አምራጭ ህወሓትን እንደፈረስ በመጋለብ የአስመራ መንግስትን መቀየር እና ለአሜሪካ ታዛዥ የሆነ መንግስት መትከል ነው።አሜሪካ አዲስ አበባን ብታጣ አስመራን ለማግኘት እና አሻንጉሊት መንግስት ለመመስረት ጥረት እንደምታደርግ ማስላት ተገቢ ነው። በእዚህም በምስራቅ አፍሪካ የሚበጠብጥ አንድ መንግስት አስመራ ላይ በማስቀመጥ ለህወሓት ጉልበት በመስጠት ኢትዮጵያም ላይ ሆነ ቀይ ባህር ላይ ያላትን አቅም ለማሳየት አንዱ እና ቀሪው ሂሳቧ የማይሆንበት ምክንያት የለም።

3) ህወሓት የደረሰበትን ኪሳራ አስመራን በመውረር ድጎማ ከአሜሪካ ከመቀበል እና የትግራይ ሕዝብ ተበቀልኩልህ ከማለት ሌላ አማራጭ ስለሌለው።

ህወሓት በጋራ ትብብር የጋራ እድገት ይመጣል የሚል ስሌት ከውልደቱ ድረስ አልተማረም።ህወሓት የሚያውቀው ሲመቸው ማጥፋት፣ሳይመቸው የሚታረቅ መስሎ አጎንብሶ መቆየት እና አድፍጦ ማጥፋት ነው።በእዚህ መሰረት አስመራን ማጥፋት የህወሓት እቅድ ነው። ልክ በኮምቦልቻ እና ደሴ እንዳደረገው ኤርትራን ማውደም እና አሻንጉሊት መንግስት በአሜሪካ እርዳታ መመስረት  የአሁኑ እቅዱ አይደለም ማለት አይቻልም።በእዚህም አሜሪካ ለሩስያ ዩክሬንን፣ለቻይና ታይዋንን እንደ የጉሮሮ አጥንት ተሰንቅረው ለአሜሪካ ታዛዥ መንግሥታት እየተውተረተሩም እንዲቆሙ እንደምትደግፈው ሁሉ ለኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ እና ለመላው አፍሪካ  አንድ ታዛዥ መንግስት አስመራ እና መቀሌ ላይ መመስረት ዕቅዷ ነው።

4) ህወሓት በጅቡቲም ሆነ በሱዳን መውጫውን ለማግኘት ቢሞክርም ስላልተሳካለት።

ሽብርተኛው ህወሓት በሱዳን በኩል ያለው መውጫ የማይቻል መሆኑን ካወቀ በኃላ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ የጅቡቲ አዲስ አበባን መንገድ ቆርጦ ለመደራደር እና ጊዜ ለመግዛት ይህ ባይሆን ወደ አዲስ አበባ ለመግባት በምዕራባውያን የሳተላይት መረጃ ድጋፍ እና የፕሮፓጋንዳ ሽፋን ሁሉ ቢደገፍም አሁን ባለው ሁኔታ ይህ እንደማይቻል ግልጥ ሆኖለታል። ስለሆነም ድሮም በተሳሳተ ስሌት እና የኢትዮጵያ ሕዝብ አይነሳም በሚል ተስፋ ወደ ወሎ አስገብቶ ያስፈጀውን ያህል ሕዝብ ወደ አስመራ አዝምቶ ቢሆን ኖሮ አስመራ ሶስቴ ሰርጾ የመጣበት ነበር የምትል ደካማ ምክር ከምዕራባውያንም በኩል ተሰንዝሮ እንደነበር ተሰምቷል።ስለሆነም ለመውጫ ቀላል መንገድ የሚያገኘው አስመራ ላይ ለህወሓት እና አሜሪካ ታዛዥ የሆነ መንግስት ሲመሰረት በመሆኑ ህወሓት ወደ አስመራ አትተኩስም ብሎ  ማሰብ አይቻልም።

ባጠቃላይ የህወሓት ቀጣይ ዕቅድ የሚሆነው ወደ አስመራ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ናቸው እኔ የለሁበትም በሚል ጦርነቱን ጭራ አስመራ ላይ መሰል መንግስት ማስቀመጥ ብቸኛ ቀሪ መንገዷ ነው።ለእዚህ ደግሞ የአሜሪካ ከፍተኛ እገዛ አይኖርም ማለት አይቻልም።ይህም በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የሀገሮቹ ክፍፍል (በየመን የታየው ዓይነት) መ  ኖሩ የአፍሪካ ቀንድንም ላይ ጥላ አይኖረውም ማለት አይቻልም።በተለይ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ናቸው ብላ ህወሓት የምትልካቸው ከአቶ ኢሳያስ ጋር ሲዋጉ የአሜሪካ ሚና የሚሆነው በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ ማንም አይግባ በማለት ኢትዮጵያ እንዳታግዝ ''የሽፋን ተኩስ ''ልትሰጥ ትችላለች።ይህ ሁሉ ከመሆኑ እና ከመታሰቡ በፊት  እራሱ ህወሓት ከስሩ ተነቅሎ መጥፋቱ ወሳኝ ነው።

===================////=============== 

The Letter from the Front - The Writer, Former Politician, Freedom fighter and the current African Patriot, Andargachew Tsige’s Response to the Telegraph Reporter in Kenya. ''Telegraph Reporter in Kenya has written his piece with the intent to misinform and disinform'' Andargachew Tsige


Andargachew Tsige on Press Release at the front.

===============

ጉዳያችን/Gudayachn

===============

Andargachew Tsige is the two generations of Africa prominent person. He is a writer, politician, freedom fighter and currently, he is on the duty of patriotism in Ethiopia. For the last half a century Political activities of Ethiopia, in one and another way, he was participating. He served as the secretary of the Patriotic Ginbot 7 opposition political party in Ethiopia and went to Eritrea to fight Tigray People's Liberation Front ( TPLF) when TPLF was in power in Ethiopia. Andargachew was hijacked by TPLF from Yemen Airport and taken to Addis after the death sentence was passed by the Pro-TPLF court. It was in 2018 when the new Government of PM Abiy came to power, Andargachew could also be released and free from all charges set by the Terrorist TPLF.


Currently, Andargachew is a defender of his country from Terrorist TPLF and went to fight it in Amhara Region in Ethiopia. The Telegraph Reporter in Kenya wrote on Telegraph as if Andargachew (Andi) is supporting the so-called ‘’Tigray genocide’’. Here the Telegraph Reporter in Kenya forgot as there is no international document that proves the law enforcement process of the Ethiopian Federal Government in Tigray was a genocide. Even the recent UN Human Rights Commission and the Ethiopian Human Rights Commission Joint committee Report underlined there was no genocide made in Tigray. So the Telegraph Kenya Reporter article is baseless and below the standard of any ordinary Report.


Here Below, you will find the response given by Andargachew Tsige to the Telegraph Reporter in Kenya.


===============================================
Andargachew Tsige's Response to Telegraph Reporter in Kenya
======================================================
In response to the article in the telegraph newspaper. https://www.telegraph.co.uk/.../briton-released-death.../
To fight an enemy, TPLF/TDF (Tigray Peoples Liberation Front/Tigray Defence Force) that has travelled over 800 KMs committing unspeakable and barbaric crimes along the way has reached at the gate of our house. To fight this enemy without mercy and magnanimity is a God given right to us, the attacked. If the call for a resolute defense against an invader is a call for Genocide then the call that Churchill made to the British against the invading Germans during the Second World war, in the terms “We shall defend our island, whatever the cost maybe. We shall fight on the beaches, we shall fight on the landing-grounds, we shall fight in the fields and in the streets, we shall fight in the hills.

We shall never surrender.” was a call to carry out a Genocide against the Germans. I don’t think Churchill was wrong to make that call. It was a just call. I too called for an unwavering resistance, without mercy against a Nazi modelled invading Tigrayan army that has come to my birthplace, Shoa, to kill in mass, to gang rape, to loot and destroy our way of life. The Telegraph reporter from Kenya, another Will, just like many of the reporters that are either paid by the TPLF or are colluding with western powers for a change of regime in Ethiopia can say what ever he wants. Those who have openly declared genocide against the Amhara people are the leaders of the TPLF/TDF.

They have invaded the regions of the Amharas and Afaris and have been committing crimes against Humanity. The truth is the fighting in Ethiopia is in defense of a democratically elected government, the sovereignty of a country and human dignity by the people of Ethiopia not an attack on Ethnic Tigrayans. Neither the government nor the people of Ethiopia have been the aggressors in this conflict. The TPLF started it. I don’t think the Telegraph reporter, in Kenya- Nairobi is ignorant of these facts. He has written his piece with intent to misinform and disinform. It is regrettable that the Telegraph, a respectable paper, is manipulated by such unscrupulous reporter. Let us tell the Telegraph to make amends to the lies that it has printed in it’s pages. Let’s speak truth to power.
============///============

Saturday, November 27, 2021

በኦስሎ፣ኖርዌይ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ታላቅ ሰልፍ አደርጉ። የሰልፉን ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶዎች፣ለኖርዌይ ሕዝብ የተበተነው ወረቀት ፅሁፍ እና ሰልፉን የሚያሳይ ሙሉ ቪድዮ ሊንክ ያግኙ።


  • በሰልፉ ላይ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ተሳትፈዋል።
  • የሰልፉ ዓላማ የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት፣የሐሰት ዜና ማሰራጫዎች እና የሽብርተኛው ህወሓት እና ኦነግ ሸኔን በማውገዝ ነበር።
  • በሺህ የሚቆጠር የኢትዮጵያን እውነተኛ ገፅታ የሚገልጥ ወረቀት እና ሊንክ ኮድ በኦስሎ ለሚኖሩ የኖርዌይ ዜጎች ታድሏል።
  • ሰልፉ በመሃል ከተማ መፈክሮች እያሰማ በኖርዌይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኖርዌይ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ኤን አር ኮ) ፊት ለፊት ተሰልፏል።
  • በሰልፉ ላይ የቀድሞው የህወሓት መስራች አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን  ህወሓትን በማውገዝ ንግግር አድርገዋል።
  • የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኮሚኒት እንዲሁም የሲቪክ ድርጅቶች ተወካዮች ንግግር አድርገዋል።
  • ከአፍሪካውያን የሱማሌ፣የኮትዲቫር ተወካዮች ንግግር አድርገዋል።
  • ሰልፉ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጨምሮ የደቡብ እና የአማራ ክልል ቴሌቭዥኖች እንዲሁም ኢሳት እና ኢቢሲ፣የአዲስ አበባ ኤፍኤም ራድዮኖች  ሰልፉ በተደረገበት ዕለት ዜና ሰርተዋል። ኢትዮጵያ ዜና አገግሎት እና አዲስ ኤፍ ኤም ከሰልፉ በፊት እና በኃላ ዘገባ ሰርተዋል።
ለኖርዌይ ቀረጥ ከፋይ ሕዝብ የተበተነው የኢትዮጵያን ገፅታ የሚገልጥ ፅሁፍ 

በኖርወጅያን እና በእንግሊዝኛ 

በኖርዌጅኛ 

Hva skjer i Etiopia? 

Hvorfor svartmaler flere medier Etiopia og den Etiopiske regjeringen? 


TPLF (Tigrayan People's Liberation Front) som har mistet makten i 2018 fører krig mot etiopiske folk og den folkevalgte regjeringen.

  • Etiopia ligger i Øst-Afrika med 110 millioner innbyggere. Landet har flere etniske grupper som har levd harmonisk i tusener år. På grunn av inngifte mellom de forskjellige etniske gruppene

, tilhører flere millioner av Etiopiere flere folkegrupper samtidig.


  • TPLF (Tigrayan People's Liberation Front) stammer fra Tigreiske folkegruppen som utgjør ca 5% av Etiopiske folk. TPLF utførte geriljakrig mot Etiopisk regjering og tok makten i 1991 med våpen. 


  • Siden 1991 ble etnisk politikk innført i landet for å sikre TPLF sin egen økonomisk og politisk overlegenhet, og har vært ved makten i nesten tretti år (1991-2018).


  • På grunn av grusomme undertrykkelser, drap, korrupsjon og maktarroganse, ble TPLF stemt i 2018 ut av deres mektig posisjon som landets herskere. 


  • Maktskifte var fredelig ved fredelig folkebevegelse. TPLF har allikevel ikke akseptert at den har mistet den sentrale makten. Gruppen trakk seg til regionen Tigray og har sponset flere attentater og sabotasjer i landet. 


  • Væpnede konflikter mellom folkegrupper som ble sponset av TPLF har forårsaket drap av flere tusen mennesker og millioner er på flukt i eget land. 


  • Oktober 2020 forrådte TPLF og angrep landets største militære base som var stasjonert i Tigray regionen. Etiopiske styrker måtte forsvare seg fra uforventet angrep.

  • TPLF er nå erklært av Etiopisk parlamentet som terrorist organisasjon. OLA-Shene er også erklært som terrorister av parlamentet. OLA-Shene er en svak væpnet gruppe som støttes av TPLF.(OLA står for Oromo Liberation Army)

 

  • TPLF la flere kontakter og nettverk  da gruppen var ved makten. De har støttespillere i flere land, i internasjonale organisasjoner og massemedier som CNN, BBC og Reuters. 

 

  • Reportasjer og nyheter på NRK og flere Norske aviser har skjev dekning. Dette synes vi er pga villedende informasjonskilde fra  såkalte Etiopia/Eritrea eksperter i Norge.

 

  • Venner og korrupte TPLF-kontakter og medier i Vesten støtter TPLF (kriminelle og terroristgruppen) å disseminere feilinformasjon og svartmaling av etiopisk og Eritreisk regjering. På grunn av feilinformasjonen gir  flere land inkludert i Norge ryggen til legitimt folkevalgte regjeringen i Etiopia, derfor viser sympati til TPLF som er ansvarlig for massedrap og ødeleggelse i det fattige landet.

 

  • TPLF bruker plyndrede penger fra de fattige for å drive lobbyvirksomhet i Vesten, og lyktes med å etablere en global propaganda nettverk. 

 

  • Det er dessverre vestlige land og flere internasjonale organisasjoner som misforsto sannheten og støtter den kriminelle ledelsen i TPLF.

 

  • Etiopiere nå sverget til å forsvare landet sitt som de har gjort når fremmede prøvde å invadere landet.

 

  • TPLFs krigføring er nå utenfor Tigray regionen. De invaderte flere områder i Amhara og Afar regioner. Flere millioner av mennesker i disse regionene er under  i usikker situasjon.

 

  • Disse grusomme handlingene av TPLF soldater ble dessverre ikke ennå fordømt av det internasjonale samfunnet, inkludert Norge. Tvert imot merker vi økende press fra FN, USA, EU og Norge mot Etiopia de siste månedene. Dette bekymrer mange av oss her i landet.

 

  • I dag ser vi at USA, Storbritannia og andre Vestlige land går hardt mot Etiopia og Eritrea på falske anklager fra TPLFs kilder. Etiopiere har den oppfatningen at disse mektige landene jobber aktivt for å bringe TPLF tilbake til makten. Dette er en farlig veivalg som kan skape ustoppelig krig i hele Øst-Afrika, slik som det skjedde i Libya, Irak, Afghanistan, Syria og Jemen.

 

 

Vi derfor anmoder at:

  • Norge sammen med sine allierte presser TPLF å legge ned våpen slik at volden og krigen stoppes.

  • Norge bør støtte Etiopiske myndigheter for å bringe de ansvarlige for volden og stilles til retten.

  • Norge bør fordømme og innkalle FN-sikkerhetsråd om TPLFs bruk av barn i krig som pennholder, og grusomme handlingen mot sivile i Amhara og Afar regioner 

  • Norske myndigheter bør undersøke nærmere om nordmenn som bruker sine akademisk posisjon som rådgiver og ideologer for TPLFs vold og krigsmaskin mot Etiopia 

I tillegg:

  • Vi krever svar om hvorfor norske bistandspenger brukes for å sponse propaganda journalisme mot Etiopia

  • Vi advarer norske myndigheter å være varsom å endre norske Etiopia politikk 

  • Vi forventer at Norge opprettholder å bidra med humanitær hjelp


የእንግሊዝኛ ትርጉም

What is happening in Ethiopia?
Why are more media blackmailing Ethiopia and the Ethiopian government?


The TPLF (Tigrayan People's Liberation Front), which lost power in 2018, is waging war against the Ethiopian people and the elected government.
Ethiopia is located in East Africa with 110 million inhabitants. The country has several ethnic groups that have lived harmoniously for thousands of years. Due to marriages between the different ethnic groups
, millions of Ethiopians belong to several ethnic groups simultaneously.

TPLF (Tigrayan People's Liberation Front) originates from the Tigray people group who make up about 5% of Ethiopian people. The TPLF waged a guerrilla war against the Ethiopian government and seized power in 1991 with weapons.

Since 1991, ethnic policy was introduced in the country to ensure the TPLF's own economic and political superiority, and has been in power for almost thirty years (1991-2018).

Due to cruel repression, murder, corruption and arrogance of power, the TPLF was voted in 2018 out of their powerful position as the country's rulers.

Change of power was peaceful by peaceful popular movement. However, the TPLF has not accepted that it has lost its central power. The group withdrew to the Tigray region and has sponsored several assassinations and sabotages in the country.

Armed conflicts between ethnic groups sponsored by the TPLF have caused the killing of several thousand people and millions are fleeing their own country.

In October 2020, the TPLF betrayed and attacked the country's largest military base stationed in the Tigray region. Ethiopian forces had to defend themselves from unexpected attacks.
The TPLF has now been declared a terrorist organization by the Ethiopian parliament. OLA-Shene has also been declared a terrorist by parliament. OLA-Shene is a weakly armed group supported by the TPLF (OLA stands for Oromo Liberation Army)
 
TPLF added several contacts and networks when the group was in power. They have supporters in several countries, in international organizations and mass media such as CNN, BBC and Reuters.
 
Reports and news on NRK and several Norwegian newspapers have skewed coverage. We think this is due to misleading information source from so-called Ethiopia / Eritrea experts in Norway.
 
Friends and corrupt TPLF contacts and media in the West support the TPLF (criminal and terrorist group) to disseminate misinformation and blackmail by the Ethiopian and Eritrean governments. Due to the misinformation, several countries included in Norway turn their backs on the legitimately elected government in Ethiopia, therefore showing sympathy to the TPLF which is responsible for mass murder and destruction in the poor country.
 
TPLF uses looted money from the poor to lobby the West, and succeeded in establishing a global propaganda network.
 
Unfortunately, it is western countries and several international organizations that misunderstood the truth and support the criminal leadership of the TPLF.
 
Ethiopians now swear to defend their country as they did when foreigners tried to invade the country.
 
TPLF's warfare is now outside the Tigray region. They invaded several areas in the Amhara and Afar regions. Millions of people in these regions are in a precarious situation.
 
Unfortunately, these cruel acts by TPLF soldiers were not yet condemned by the international community, including Norway. On the contrary, we are noticing increasing pressure from the UN, the USA, the EU, and Norway against Ethiopia in recent months. This worries many of us in this country.
 
Today we see that the United States, Great Britain and other Western countries are cracking down on Ethiopia and Eritrea on false accusations from TPLF's sources. Ethiopians believe that these powerful countries are actively working to bring the TPLF back to power. This is a dangerous path that could create an unstoppable war throughout East Africa, as it did in Libya, Iraq, Afghanistan, Syria, and Yemen.
 
 
We, therefore,, request that:
Norway, together with its allies, is pressuring the TPLF to lay down its arms so that violence and war are stopped.
Norway should support the Ethiopian authorities to bring those responsible for the violence to justice.
Norway should condemn and convene the UN Security Council on TPLF's use of children in war as a pen holder, and cruel action against civilians in the Amhara and Afar regions
Norwegian authorities should investigate further about Norwegians who use their academic position as advisers and ideologues for TPLF's violence and war machine against Ethiopia
Plus:
We demand answers about why Norwegian aid money is used to sponsor propaganda journalism against Ethiopia
We warn the Norwegian authorities to be careful in changing Norwegian Ethiopia policy
We expect Norway to continue to contribute with humanitarian aid






















የሰልፉን ሙሉ ቪድዮ ለመከታተል ይህንን የአደባባይ ሚድያ ሊንክ ይጫኑ



Thursday, November 25, 2021

Now it is time for the US Taxpayers and FBI to investigate how the Biden Administration went far to undermine the US National interest

==============

Gudayachn Alert!!!

==============

The current Biden Administration foreign policy is in crisis. It has missed its consistency and clearly stands against the interest of the US. The two typical examples are its non-directive relation with the European Union and with Africa, especially recently with Ethiopia, which can be mentioned. The role of the US in the modern world’s way of thinking and technological advancement is so significant. This is not the sole effort of America but it is also the contribution of migrants' minds from all over the world. Therefore, everybody cares and is concerned for the US.


Now it is time for the US taxpayers and FBI to investigate how the Biden administration went far to undermine the US National interest. The Biden administration is pushing the standard of the USA to a dangerous position.


Here is another piece of evidence. The State Department is planning to have an interview with an ordinary Pro-Terrorist TPLF YouTube called UMD Media. Look! This particular YouTube is selected only for being Pro-TPLF. It does not even have many followers. It is an ordinary and can never deserve to talk with the State Department Spokesperson unless there is back chair relation disregarding the normal press procedure of the State Department.  US Taxpayers and FBI need to stop such a kind of ''below standard'' approach of the Biden Administration that is not less than even to stand on the National Interest of the US Government and the People.


Let me say again. Now it is time for the US taxpayers and FBI to investigate the relationship between the State Department and the Terrorist TPLF networks. I am talking about the National Interest of the US Government. When you investigate the background relationship between Terrorist TPLF networks and the State Department, you will get how the US National Interest pushed from 125 years of Diplomatic relations with Ethiopia. 


Last but not least, let's have one simple but big question.


How did the State Department go down and plan to make an interview with an ordinary Pro-Terrorist TPLF YouTube? What personal relations are going on at the back of US National Interest?


Here is the poster by the YouTuber to make an interview with State Department's spokesperson.





Wednesday, November 24, 2021

Exposed - Former Ambassadors and current Diplomats for the US, UK, and EU were captured discussing how could help Terrorist TPLF.

Journalist Jeaff Pearce is a Writer person. Books - Prevail, The Karma Booth, Gangs in Canada; in June 2021, Winged Bull, a bio of Henry Layard, the Victorian era’s Indiana Jones. 

His investigative reports on UN staff sabotage on the Ethiopian Government were released two months ago. Today he released a new report on former ambassadors and current diplomats for the US, UK and EU captured discussing how could they help Terrorist TPLF. 

Here below is Jeaff Pearce's report released today.
====================================

Ethiopia: The West’s Diplomats Meet in Secret to Decide How to Help the TPLF



The West’s Horn of Africa experts have been meeting with a TPLF leader and TPLF/OLF supporters in secret, even as its governments claim to be impartial — TPLF’s Berhane Gebre-Christos speaks as TPLF member, proposed head of “transitional government” (limo/Uber drivers) and Washington-based Ethio-American diaspora.

Donald Yamamoto, recently the U.S. Ambassador to Somalia who just retired this year, to TPLF official Berhane Gebre-Christos:

“Abiy is not listening… Obasanjo has not been extraordinary helpful or very active, and so are there any other opportunities that you see?”

Vicki Huddleston, former U.S. Deputy Assistant Secretary of Defense for African Affairs and US Assistant Secretary of State for Africa to Berhane Gebre-Christos:

“I couldn’t agree more that you know, Abiy should step down, there should be an all-inclusive transition government.”

Former ambassadors and current diplomats for the United States, Britain and EU had a Zoom meeting this past Sunday with an official for the TPLF in what amounts to a green light from the West for the terrorist group’s attempts to overthrow the democratically elected Ethiopian government. And there’s evidence to prove it: a phone-cam video of the two-hour meeting.

“I hope that you’ll have military success fairly soon, because it seems as if the situation is only becoming more drastic,” said Vicki Huddleston, who was Chargé d’Affairs and interim in Ethiopia during years the TPLF were in power.

France’s retired diplomat and writer Stéphane Gompertz openly speculated on the potential for Abiy to be forced from power. “Even if Abiy sticks to his guns, which unfortunately he seems to be doing, you either hope that people around him either in government or in the military realize that this is going nowhere and might force him to, well, accept the cessation of hostilities or force him to step down?”

The Western powers — Britain, the EU and especially the United States — have been posturing for months that they have not taken sides in the conflict and are pushing negotiations only in the interests of peace. But the Zoom talk rips away the façade, revealing a chummy circle of foreign policy elite, both retired and still active who mostly know each other and are in sympathy with TPLF objectives. They include Donald Yamamoto, one of the U.S. government’s most senior Africa experts who just retired this year as the American ambassador to Somalia, and Spain’s diplomat Carmen de la Peña.

Former EU ambassador to Ethiopia Tim Clarke admitted that all of the attendants “maintain contacts with our former employees. Just the other day I was talking to the existing EU ambassador to Ethiopia.”

Others who attended included former British ambassador Robert Dewar and one of Finland’s top former ambassadors, Kirsti Aarnio. It’s unclear how many other Western diplomats were online, or for that matter, how many of these secret consultations they have had with the TPLF while feigning neutrality to the world.

A phone cam video of the Zoom meeting was taken by a participant, and the video reveals a lot. Donald Yamamoto displayed stunning ignorance of the situation on the ground when he said, “With troops now right outside of Addis — and as you know, the evacuations have begun — that’s a very alarming situation…” Only TPLF soldiers are not right outside of Addis but at least more than 200 kilometres away.

The Zoom meeting was held under the auspices of the newish Peace and Development Center International, but the source described it as a thinly-veiled front, calling it “TPLF and OLF-run masquerading as NGO.”

The who’s who of Western diplomacy listened to former Ethiopian Foreign Affairs Minister Berhane Gebre-Christos, now a stalwart TPLF official, give a meandering talk in which he claimed without evidence that Abiy Ahmed started planning the invasion of Tigray from when he took office as prime minister in 2018. “He started preparing himself to invade Tigray since the first day.”

Berhane, you might remember, was the lead spokesman for the coalition of separatist groups that joined together and introduced themselves at a Washington news conference almost three weeks ago. “There is no limit for us,” Berhane told reporters then. “Definitely we will have a change in Ethiopia before Ethiopia implodes.”

His fellow leaders were noticeably less articulate, with one mumbling that the coalition would form a new regime in Ethiopia by “force or negotiation, whatever they wish.” Even as these representatives made their debut, ethnic organizations back home let it be known that they had never heard of these men. But others had… It soon turned out that one had worked recently as a limo driver in Toronto while another had apparently been a limo driver in Calgary. The “dream team” — who also apparently needed to have new suits bought for their news conference — quickly became a laughingstock on social media, with Ethiopians at home and in the diaspora dismissing these new leaders as Uber drivers.

During the Sunday Zoom conference, Berhane claimed that Abiy’s government refused to negotiate “because they have committed so, so, so much heinous crimes” and negotiations could lead to government accountability. As well, he insisted that Ethiopia had “no defence capability today — there is no defence force, there are militias.”

This, of course, is not at all true as the Ethiopian army still exists with an intact command structure and has, in fact, had scores of new recruits rush to join for the anti-TPLF effort.

Tim Clarke later gushed, “It’s a huge honor and privilege to see you Ambassador Berhane, you haven’t changed at all. I’m really impressed at how you’ve kept your youthful appearance and are articulate and as convincing as ever, I have to say.”

Stéphane Gompertz also posited the idea of an amnesty or pardon “in order to — precisely to — encourage the other side [the Ethiopian government] to give up this useless fight.”

The stunning presumption here is that only the Ethiopian side is guilty of war crimes while survivors of the Mai Kadra Massacre say differently, as well as children who say they were used by the TPLF as human shields, as well as the growing list of witnesses to horrors perpetrated by the TPLF while they occupied Lalibela.

Yet the veteran diplomats who took part in Sunday’s closed Zoom conference complimented Berhane on his presentation and seemed to buy into his vision that the Abiy government would soon lose, with the TPLF’s victory assured.

“Abiy is not listening, he’s not listening at all right now,” commented Donald Yamamoto on the issue of negotiation. “And how are you going to reach him? A person who’s really in a corner. And [African Union envoy Olusegun] Obasanjo has not been extraordinary helpful or very active, and so are there any other opportunities that you see?”

It’s not clear at all who Yamamoto expects the TPLF to negotiate with if not the prime minister of Ethiopia and his cabinet, who received a clear mandate in the democratic elections held earlier this year in which approximately 80% of the eligible population voted.

Berhane claimed in his presentation that the TPLF’s coalition partners had agreed on a “transitional arrangement” without offering any specifics — only that there would be a need for a “provisional administration” to fill a security vacuum. It “would serve a very short period of time” and then through an all-inclusive political dialogue there would be a “transitional arrangement.” He also insisted grandly that political parties were already being consulted. “There will be no exclusion. Definitely the exclusion will be with PP, Prosperity Party… If they are defeated militarily, then PP will have no place.”

The diplomats’ reactions are hard to fathom since Berhane demonstrated yet again the contradictory TPLF positions that a powerful and sinister Ethiopia had put Tigray back into the “Stone Age” and had inflicted genocide, while at the same time as far as Ethiopian generals went, “Most of them are incompetent.”

“I couldn’t agree more that you know, Abiy should step down, there should be an all-inclusive transition government,” said Huddleston who also wondered, “I think — I worry because you know, the Tigrayans, yourself and leaders in Tigray have been very effective in carrying out the conflict [sic] and fighting back, and to me that sort of means that Tigrayans will be charge of a new government. And as competent as you are and the fact that you could probably do an excellent job, still, I think that probably would be a huge mistake.”

In his response, Berhane purred, “I assure you that we’re not interested in controlling Addis and so on.”

Given Yamamoto’s high stature in the State Department, it’s unlikely the TPLF wouldn’t interpret his supportive comments — and those of Huddleston’s — as any less than an American endorsement of a military coup. And here were seasoned diplomats talking on an open Zoom call. What then are U.S. officials saying to the TPLF behind closed doors?

The meeting was moderated by scholar Ephraim Isaac, who was close to Meles Zenawi, negotiated with the Derg, and was instrumental in helping to bring the TPLF to power. As the meeting ended, he told the diplomats, “Keep thinking of how we can get an international coalition to help us.”

Source for the above report - https://jeffpearce.medium.com/ethiopia-the-wests-diplomats-meet-in-secret-to-decide-how-to-help-the-tplf-cb87f2d30777 

The full video of the discussion

Source = Jeff Pearce You tube (https://www.youtube.com/watch?v=e4A8Ot5zpgg&t=13s)




Monday, November 22, 2021

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (Ph.D.) must be awarded the Nobel Peace Prize for the second time for going to the front to fight anti-peace terrorists TPLF. (Read the English translation of the PM message before he leaves to lead the front) ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ፀረ ሰላም ሽብርተኛ ህወሓትን ለመዋጋት ወደ ግንባር በመዝመታቸው ለሁለተኛ ጊዜ የኖቤል ሰላም ሊሸለሙ ይገባል።


Let. Col. Abiy Ahmed (Ph.D.) Prime Minister of Ethiopia



‘’This is the struggle of all black people. It is a conspiracy to humiliate the black people and subdue the new colonial yoke of Ethiopia. Black people are deliberately trying to undermine our own history, culture, identity, and dignity. I would like to remind you that this is a campaign against Ethiopia, a campaign against black people on the knees of Ethiopia. In the spirit of Pan-Africanism, I call on all black people to stand with Ethiopia for the sake of the dignity and sovereignty of black people.’’ Ethiopian PM Abiy Ahmed November 22,2021



Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (Ph.D.) is one of the most genius, courageous and intellectual leaders that Ethiopia has ever had. His multi-dimensional profession is so tremendous. He is a graduate of Information Technology (including computer programming and Artificial Intelligence), Military Science, Intelligence Security Science, Conflict Resolution, and Complex Military Communication. The Prime Minister served as the UN Peacekeeper army in Rwanda. He is the founder of the Ethiopian Information Network Security Agency and Ethiopian Innovation minister. He was a participant in the Ethio-Eritrean war at the end of the 1990s. He is also the initiator and successfully solved one of the key conflicts of our world, which is the Ethio-Eritrean conflict. As a result, he won the 2019 Nobel Peace Prize.


Today, the Prime Minister confirmed how far he can go to destroy the anti-Peace and terrorist Tigray People's Liberation Front (TPLF). His Excellency must be awarded the Nobel Peace Prize for the second time for going to the front to fight anti-peace terrorists.


Here is the English translation of the Prime Minister’s message before he just leave to lead the fight with anti-Peace and the terrorist TPLF at the front.

===============================



We have a history of preserving the name of “Ethiopia”!


Dear children of my country,


Distinguished Ethiopian friends,


Ethiopia is a country that has maintained its dignity and independence through the bravery and sacrifice of its children. This is well known by both friends and enemies. They saw her invincible arm trying to cross the border. Those who are eager to activate it have returned empty-handed. Ethiopia knew in advance that she would give the right lesson to those who betrayed her. Her millennial freedom and sovereignty were not bestowed by grace. It is impossible to maintain freedom without paying a price; The name of freedom, Ethiopia, has been paid for with blood, and Ethiopian heroes have died.


Our fathers, whom we know to be historically diverse, have differing levels of government and ideology; They differ in their views on rights, justice, and equality. For Ethiopia, however, there was no difference in territorial integrity, independence, and sovereignty. Despite their differences in language, ethnicity, and ethnicity, their unwavering determination unites them. No matter how far apart their personal interests are, being Ethiopians comes first when a common enemy comes to attack the country.


In the past and in the present, the needs of each and every one of us are at the bottom of our lives. We all are not above Ethiopia. We want to have a country that belongs to all of us, that is free and fair, that is called the world of its greatness and freedom. With great ambitions for Ethiopia; Wanting our country to be upright; Over the past three years, we have done our best. We are fighting to turn our politics from killing to fighting in ideas. We have tried to get everyone who is wandering in the country to say that Ethiopia belongs to all of us. We take the good from the past and move forward with forgiveness. We have opened a new chapter: We have done our best to translate what we promised to tear down the walls of division and hatred and to build a bridge of national brotherhood.


To revitalize the economy and bring about structural change; To improve our judiciary, to improve our human rights record; We strive to make our foreign policy principle neighborly. In the meantime, we are strong as a people. We are as weak as men. We dreamed as a man, and as a man, we dreamed. But for the sake of Ethiopian unity, the dignity of Ethiopia, and the greatness of Ethiopia, we have never been inclined.


Ethiopia is an attractive country. Tomorrow is a better day than yesterday. Suffering is an ongoing process. We are going through this ordeal. Ethiopia will win. We are now in the final stages of saving Ethiopia. Our enemies are attacking us both from the outside and the inside. On the one hand, our historical enemies have given a scepter of doom to Ethiopia, which can only grow by its own will and in its own way. If Ethiopia rises and wins in an African way, it will never be the same again. They have used all sorts of evil weapons to obstruct this African way. Our external and internal enemies have set out to build their strength against Ethiopia's weakness. Ethiopia's interest is to carry, not to abandon; That is why we have made our foreign policy a priority for our neighbors.


This is the struggle of all black people. It is a conspiracy to humiliate the black people and subdue the new colonial yoke of Ethiopia. Black people are deliberately trying to undermine our own history, culture, identity, and dignity. I would like to remind you that this is a campaign against Ethiopia, a campaign against black people on the knees of Ethiopia. In the spirit of Pan-Africanism, I call on all black people to stand with Ethiopia for the sake of the dignity and sovereignty of black people.


In the end, this is the struggle of all Ethiopians. It is a struggle for our children to have a country. It is a struggle for our children to walk proudly and proudly around the world, dressed in dignity and freedom. It is a struggle to make a name for ourselves in the world. It is a struggle that determines whether we exist or not. But we will definitely win. It is unthinkable for Ethiopia to be defeated.


It is time to sacrifice the country. From now on, I will march on the battlefield from tomorrow onwards to lead the defense. All of you who aspire to be one of Ethiopia's most admired children, stand up for your country today; Let's meet face to face. The rest of us will cover the gaps created by our campaign. State and federal leaders, who are not in the lead, are doing their best for development and administration more than ever.


As adults wisely guard their environment, elderly mothers and fathers pray, everyone will work together to ensure Ethiopia's victory. This is no longer a time to sit back and relax. Let's do it ourselves. It does not come from Ethiopia better than we do. The name Ethiopia is the name of the winners; It is a symbol of freedom. I have no doubt that my generation will pay the price for its victorious name and the symbol of freedom and will print Ethiopia and Ethiopianness in gold.


Thank you!!


May Ethiopia be honored by the efforts of her children.

God bless Ethiopia and its people!

November 22,2021


===================////==============
Here below is the Amharic version of the PM message of November 22,2021





ህወሓት ሰሜን ወሎ ራያን ወርሮ የገጠር ወረዳዎችን እየዘረፈ ነው። ህዝብ ሲዘረፍ እና በአስር ሺዎች ሲፈናቀሉ የመንግስት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊው አመራሮች ዝምታቸው ከተጠያቂነት አያድናቸውም።

በሰሞኑ የህወሓት ወረራ ቆቦ ተፈናቅለው የገቡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች  በከፊል ፎቶ፡ ቢቢሲ ሚያዝያ 20፣2024 እኤአ ''ቅጥ አምባሩ የጠፋው'' የፕሪቶርያው ውል   ''ስኩዌር ዋን&#...