በሕወሓት እና በግብፅ መንደር ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ የሚመራው የለውጥ ኃይል በእዚህ ሳምንት በከፍተኛ ደረጃ ወደፊት ተስፈንጥሯል ማለት ይቻላል።ዓርብ ሰኔ 26፣2012 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፀጥታ እና የፍትህ አካላት ያሉበትን ኮሚቴ ሰ...