''ተ ቦርን'' የሚለውን ስም ''ታዲያስ አዲስ'' በተባለው ሸገር ኤፍ ኤም ፕሮግራም ላይ የማያውቀው ያለ አልመስልህ አለኝ:: ''ተ ቦርን'' ቅጥል ስም ነው እንጂ ስሙ ተወልደ በየነ ይባላል:: በኪነቱ አለም በ ሃያሲነትም ሆነ በሙዚቃ ግጥም ቅንብር ስሙ ይወሳል:: አንድ ጊዚ እንዲያውም በሃገራችን ያሉትን ዘፈኖች ከ ባእዳን ዘፈን ዚማ የተቀዱትን እየለየ አሰምቶን ጉድ አጀብ አስብሎ ነበር::
ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆናችሁ ''ተ ቦርን'' ማለትም ተወልደ በየነ የ ታዋቂው አርቲስት እና አክቲቭስትታማኝ በየነ የ ስጋ ወንድም መሆኑን ሳትነግረን እንዳትሉ ነገርኩዋችሁ አሁን::
ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆናችሁ ''ተ ቦርን'' ማለትም ተወልደ በየነ የ ታዋቂው አርቲስት እና አክቲቭስትታማኝ በየነ የ ስጋ ወንድም መሆኑን ሳትነግረን እንዳትሉ ነገርኩዋችሁ አሁን::