ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Wednesday, April 6, 2022

የሩስያ እና ዩክሬን ጉዳይ በዓለም እና በኢትዮጵያ ላይ ያለው ጥላ ምንድን ነው? የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ መዐዛ ብሩ ከዓለም አቀፍ ሕግ ምሑሩ አቶ አብዱ አሊ ጋር ያደረገችው አዲስ ውይይት

ምንጭ = ሸገር ኤፍ ኤም ራድዮ ዩቱብ ሚያዝያ 4፣2022 ዓም እኤአNo comments:

እነ አቶ አካለወልድ (የቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ) ከዐቢይ መንግስት ጋር ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ያቀዱት ቀድሞ እንደነበር አዲስ መረጃ ወጥቷል። በአዕምሯችን ውስጥ የሚነሱ በወቅታዊ የኢትዮጵያ እና የቤተክርስቲያን ጉዳይ ዙርያ 7 ጥያቄዎች እና አጫጭር መልሶች።

ቤተመንግስትም ያለህ መከላከያም ያለ የኦርቶዶክስ ልጅ ሥራህን ለማንም ትተህ እንዳትወጣ። ሃገር በጽንፈኛ እየፈረሰ ከኦርቶዶክሳዊነት ጎን እስከቆመ ድረስ ኢትዮ 360፣የቀድሞ የህወሃት አባል፣ኢህአፓ፣ የመቀሌ ልጅ፣የሱማሌ ፕሬ...