ኢትዮጵያዊ ቆስሎም እንዲህ ይከበር ነበር።በኮርያ ዘመቻ ላይ ተሳትፈው ለቆሰሉ ሰላሳ የኢትዮጵያ ወታደሮች ቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴ በተኙበት የጀግና ሜዳልያ ሲሸልሟቸው (ታሪካዊ ፎቶ)
በኮርያ ዘመቻ የዘመቱት የኢትዮጵያ ወታደሮች አስከሬንም ሆነ ቁስለኛ 9,252 ኪሎ ሜትሮች ተጉዞ ለሀገሩ አፈር ይበቃ ነበር። ዛሬ ዓለም በሰለጠነበት እና መገናኛ በተስፋፋበት ዘመን ሳውዲ ውስጥ ወገኖቻችን አሳራቸውን የሚያዩት በ 1,900 ኪሎሜትር ማለትም የሁለት ሰዓት ተኩል የአይሮፕላን በረራ እርቀት ላይ ሆነው ነው።
No comments:
Post a Comment