Wednesday, March 23, 2022

ዕውቁ የዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ከሸገር ኤፍኤም ራድዮ ጋዜጠኛ መዐዛ ጋር በሩስያ ጦርነት አንጻር ኢትዮጵያ በተመድ ድምፅ ያልሰጠችበት ሁኔታ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር እንዴት እንደሚታይ ድንቅ ትንተና ሰጥተውበታል።ያድምጡት።

ምንጭ = ሸገር ኤፍኤም ራድዮ ዩቱብ መጋቢት 7/2022 ዓም እኤአ





No comments:

የመስቀል ደመራ በዓል በንግስት ዕሌኒ ሀገር በግሪክ ቅዳሜ መስከረም 16፣2019 ዓም በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።በግሪክ የምትገንኘው የአቴንስ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ምእመናን ለቅዱስ ሲኖዶስ አቤቱታቸውን ደግመው አቀረቡ።

======== ልዩ ሪፖርታዥ ======== በእዚህ ርዕስ ስር የሚከተሉትን ንዑስ ርዕሶች ያገኛሉ።እነርሱም ፡  የመስቀል ደመራ ለምን ይከበራል? ግማደ መስቀሉ  ወደ  ኢትዮጵያ እንዴት መጣ? የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል...