Tuesday, March 29, 2022

የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ከትግራይ ክልል የመጡ ተፈናቃዮችን በሚያጽናና ቃል ተቀበለች።አቡነ ኤርምያስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣የደቡብ እና ሰሜን ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አካባቢ ሊቀ ጳጳስ ተፈናቃዮቹን አጽናንተዋል። (ቪድዮውን ይመልከቱ)

ምንጭ  = ኢሳት ቴሌቭዥን መጋቢት 28/2022 ዓም እኤአ ዜና 


No comments:

ወቅታዊው እና መጪው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ምጣኔሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ በሶስት ርዕሶች ማጠቃለል ይቻላል።

  ፎቶ ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል ብሔራዊ ዘመቻ ሲከፍቱ። ========= ጉዳያችን ምጥን ======== በእዚህ ጽሑፍ ስር ሶስት ምጥን ርዕሶች ያገኛሉ። እነርሱም  አ...