ጉዳያችን/ Gudayachn
ሰኔ 23/2010 ዓም (ጁን 30/2018 ዓም)
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ፀሐዬ ዮሐንስን አግኑንልን።ፀሐዬ ኢትዮጵያን እንዳለ የኖረ የኢትዮጵያ ልጅ።
ክብር ዘመን ለማይቀይረው የኢትዮጵያ ልጅ ለድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ።
እናመሰግንሃለን! እንወድሃለን! ፀሐዬ ዮሐንስ።
ከእዚህ በታች የፀሐዬ ዮሐንስ ኢትዮጵያን ያገነነባቸው ቪድዮዎች ይመልከቱ።
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
ሰኔ 23/2010 ዓም (ጁን 30/2018 ዓም)
ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ
ክብር ዘመን ለማይቀይረው የኢትዮጵያ ልጅ ለድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ።
እናመሰግንሃለን! እንወድሃለን! ፀሐዬ ዮሐንስ።
ከእዚህ በታች የፀሐዬ ዮሐንስ ኢትዮጵያን ያገነነባቸው ቪድዮዎች ይመልከቱ።
ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ሩቅ አይደለም ቅርብ ነው ደሞ አይቀርም መድረሱ
ያ!ገናናው ያ!ገናናው ስሟ ዳግም መመለሱ
ትኑርልን ከነክብሯ ኢትዮጵያ የእኛ ናት
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment