Thursday, July 9, 2020

በግሪኮች ጥንታዊ ፍልስፍና በዓለም ላይ 3 ዓይነት ሰዎች አሉ። እርስዎ የትኞቹ ውስጥ ነዎት? የኦክስፎርድ የፔኤችዲ ምሩቁ የዶ/ር ከቶሰር ከቪቹሳ የስድስት ደቂቃ ቪድዮ አያምልጥዎ።

Dr. KETHOSER (ANIU) KEVICHUSA is a speaker and trainer with Ravi Zacharias International Institute in India.

No comments:

የመስቀል ደመራ በዓል በንግስት ዕሌኒ ሀገር በግሪክ ቅዳሜ መስከረም 16፣2019 ዓም በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።በግሪክ የምትገንኘው የአቴንስ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ምእመናን ለቅዱስ ሲኖዶስ አቤቱታቸውን ደግመው አቀረቡ።

======== ልዩ ሪፖርታዥ ======== በእዚህ ርዕስ ስር የሚከተሉትን ንዑስ ርዕሶች ያገኛሉ።እነርሱም ፡  የመስቀል ደመራ ለምን ይከበራል? ግማደ መስቀሉ  ወደ  ኢትዮጵያ እንዴት መጣ? የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል...