ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, July 2, 2020

ሰው ከእንስሳ የሚለየው ማሰብ በመቻሉ ነው - የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ወንድም ሐብታሙ ሁንዴሳ ከወንድሙ ቀብር በኃላ ለቪኦኤ ዛሬ ከሰጠው ቃል (ሙሉውን ቪድዮ ይመልከቱ)

''ስለቀብሩ መጠየቅ ያለበት ቤተሰብ ነው። ሬሳ እንዳይቀበር ፀብ መፍጠር እና ሌላ ሰው እንዲሞት ማድረግ ይሄ ማሰብ አይመስለኝም።ሰው ከእንስሳ የሚለየው በማሰቡ ነው።ማሰብ ደግሞ ትልቅ ነገር ነው።ነገሮችን በስሜት ከመነዳት ወጣቱ እንዲያስብ የሚል መልዕክት አስተላልፋለሁ።''
ሐብታሙ ሁንዴሳ
Video source= VOA Amharic Service July 2,2020

No comments:

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በማኅበራዊ ሚድያ ብጥስጣሽ መልዕክቶች ከመመዘን በመውጣት ኢትዮጵያን ብንጠቅማት እጅግ የተሻለ ነው።

========= ጉዳያችን ምጥን ========= የሃገራችንን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች መለኪያዎቻችን አጠቃላይ ስዕል ከሚያሳዩ ዕይታዎች ይልቅ፣ በእየዕለቱ የውንብድና ሥራ በሕዝብ ላይ የሚሰሩ ለጊዜው በመንግስት መዋቅር ው...