በኢትዮዽያ ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት ብቻ ሳይሆን የማሰብ ነጻነት በእራሱ አስፈሪ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የሚያሳዩ በገፍ የሚሆኑ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።ለምሳሌ በታክሲ እየሄዱ የመብራት እና የውሃ መቋረጥን ብሶት ማውራት የሚፈራባት ነች-ሃገራችን።ይህንን ሰምተን በነጻ ጋዜጣ አለመኖር መማረር ''ቅንጦት'' ተብሎ ማሰብ ድፍረት ላይሆን ይችላል።ሃሳቡን መግለጽ የማይችል ትውልድ የ አዲስ ነገር ፈጠራ ባለቤት የመሆን እድሉ የሰማይ እና የመሬት ያህል ሩቅ ነው።አልጀዚራ የ ኢትዮዽያን የጋዜጠኞች እስር ቤት ማጎር እና የተቀሩት የሚሰደዱባት ሃገር የመሆንዋን እውነታ ዛሬ መጋቢት 3/2005ዓም ( march 13/2013 እኤአቆጣጠር) እንዲህ አቅርቦታል።በ ሪፖርቱ ላይ ከ1997 ዓም ወዲህ ብቻ አርባዘጠኝ ጋዜጠኞች ሃገር ትተው መሄዳቸውን ያትታል።
ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant Organization. It has been online since 2011. Currently, Gudayachn is being visited by over One-million readers from all over the world.
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።
Foto : Fana digital የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...
-
በቀሲስ መንግሥቱ ጐበዜ ሉንድ ዩንቨርሲቲ ፣ ስዊድን (ቀሲስ መንግስቱ ጎበዜ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አርኪኦሎጂ እና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር እና በሉንድ ዩንቨርስቲ የዶክትሬት...
-
The Ethiopian herald News Paper August 20 , 2020 BY STAFF REPORTER Addis Ababa ************************** (EPA) ADDIS ABABA - Over sixty-mil...
-
አድሚራል ጄምስ ስታርቪድስን =============== ጉዳያችን /Gudayachn =============== ብሉምበርግ የተሰኘው የአሜሪካ ድረገፅ በፖለቲካ እና ፖሊሲ አምድ ስር የአድሚራል ጄምስ ስታርቪድስን አሜሪካ ኢትዮጵ...
1 comment:
This is really shame to EPRDF. If journalists can not speak out who will be a witness for a nation?
KARL.
Post a Comment