አስደሳች ዜና
በአንድ ደቂቃ ውስጥ በሀገር ቤት የሚኖር የቤተሰብ ወይንም የወዳጅዎን ስልክ እና ኢንተርኔት ሂሳብ ሊሞሉ የሚችሉበት አዲስ ቴክኖሎጂ ተጀምሯል።
ይፍጠኑ! ይጠቀሙበት! ወዳጅ ዘመዶችዎን አሁኑኑ ያስደስቷቸው።
በአንድ ደቂቃ ውስጥ በሀገር ቤት የሚኖር የቤተሰብ ወይንም የወዳጅዎን ስልክ ሂሳብ ሊሞሉ የሚችሉበት አዲስ ቴክኖሎጂ ጉዳያችን ማስተዋወቅ ጀምራለች።ከእርስዎ የሚፈለገው የስልክ ሂሳቡን ለመሙላት የሚፈልጉት የቤተሰብዎን ወይንም ወዳጅዎን ስልክ ማወቅ እና በሚፈልጉት የክፍያ መልክ ክፍያውን መፈፀም ነው።
አሁን ባለው ደረጃ በአንድ ጊዜ ከ 100 እስከ 3000 የኢትዮጵያ ብር ሀገር ቤት መላክ ይችላሉ።
ሀገር ቤት ለሚገኝ ቤተሰብ ወይንም ወዳጅ ስልክ በሞሉ ቁጥር የሀገር ቤት ተቀባይ የስልክ አገልግሎቱን ብቻ ሳይሆን የኢንተርኔት የመጠቀሚያ ጊዜውን አንድ ላይ እያሳደጉ መሆኑን ይወቁ።
ክፍያውን እንደፈፀሙለት በሀገር ቤት የሚገኘው ተጠቃሚ ወዲያውኑ ከኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን የስልክ እና ኢንተርኔት ገንዘቡ በላኩት የገንዘብ መጠን ወደ ብር ቀይሮ የስልክ ሂሳቡ ማደጉን የሚገልጥ መልዕክት ይደርሰዋል።
አገልግሎቱን ለማግኘት ከስር ሊንኩን ይጫኑ -
No comments:
Post a Comment