Friday, September 2, 2016

PLEASE SIGN THE PETITION TO UN SECURITY COUNCIL ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክርቤት የሚቀርብ ፔቲሽን እንፈርም

I just signed the petition "UN SECURITY COUNCIL: STOP KILLING IN ETHIOPIA BY TPLF 

DICTATORIAL REGIME" and wanted to see if you could help by adding your name.Our goal is to 

reach over 1000 signatures and we need more support. You can read more and sign the petition 


Thanks!

Gudayachn

ሰላም ለሁላችሁም፣
እባካችሁ ከእዚህ በታች ያለውን ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክርቤት የሚቀርብ ፔቲሽን እንፈርም።በኢትዮጵያ ሁኔታ መናደድ ብቻውን ምንም ውጤት አያመጣም። 
በእጃችን ባለው ኮምፕዩተር ግን አንድ ነገር ማድረግ እንችላለን።ከእዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይክፈቱ፣በፌስ ቡክ እና ትዊተር ያካፍሉ። 

https://www.change.org/p/un-security-council-stop-killing-in-ethiopia-by-tplf-dictatorial-regime  


ጉዳያችን / GUDAYACHN   www.gudayachn.com

No comments:

7ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ግንቦት 24፣2018 ዓም በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ተጠናቋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በሰባተኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምፅ ሲሰጡ። ስለምርጫው ዝርዝር ጉዳይ ምን ያውቃሉ? ✓ ሰባተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ 42 ፓርቲዎች እና 73 የግል ተወዳዳሪዎች ለተለያዩ ምክር ቤቶች ዕጩዎች ...