ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, April 28, 2016

ዞን 9 ጦማርያን መሰረቱን ስዊዘርላንድ ያደረገው የ''ማርቲን ኤናልስ'' ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ! Zone 9 - Ethiopia - Martin Ennals Award 2016 Finalist!

ማርቲን ኤናልስ በአውሮፓ ሰብአዊ መብት ድርጅት፣አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣በአውሮፓ ህብረት፣የስዊዝ ልማት ትብብር ድርጅት፣የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ፊንላንድ መንግስት፣የስዊዘርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ሌሎች ድርጅቶች የሚደገፍ ድርጅት መሆኑን ድርጅቱ ድረ-ገፁ ላይ ይገልጣል።ዞን 9 ያሸነፉበት የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የመስጠት ስነ-ስርዓት በመጪው ጥቅምት/2009 ዓም ስዊዘርላን ውስጥ ይሰጣል።

Martin Ennals

http://www.martinennalsaward.org/index.php?option=com_content&view=frontpage&Itemid=1&lang=en  


ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.comPublish Post

No comments:

መንግስት ከዲፕሎማሲያዊ መፋዘዝ ይውጣ! የአረብ ሊግ በአባይ ግድብ አንጻር የወሰነውን የጸብጫሪነት ተግባር በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የምላሽ መግለጫ ብቻ የሚበቃ ሊሆን አይገባም።መንግስት ያልሰራው ግዙፍ ስራ ኢትዮጵያን ለአደጋ እንዳያጋልጣት ያሰጋል።

የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መስሪያቤት መንግስት በፍጥነት ሊሰራቸው የሚገቡት አምስት ወሳኝ ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት ========= ጉዳያችን አለርት ========= የአረብሊግ አንዱ የሚታወቅበት መለያው እንደባዶ ቆር...