ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Friday, September 19, 2014

Meles vs David Cameron - አቶ መለስ መለያየትን ሰበኩን ዴቪድ ካሜሮን አንድነትን ሰበኩ '' የዛሬው መከራከርያ ነጥቤ ለምን 4 ሚልዮን የሚሆን የስኮትላንድ ሕዝብ ብቻ ድምፅ እንዲሰጥ ተደርጎ 63 ሚልዮን የሚሆነው የመላዋ እንግሊዝ ሕዝብ እንዲቸገር ይደረጋል?'' ዴቪድ ካሜሮን ... ''ኢትዮጵያውያን ስለ ኤርትራ አይመለከታቸውም'' ኢትዮጵያን እየመሩ መለያየት የሰበኩን አቶ መለስ ዜናዊ።

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቪድ ካሜሮን የስኮትላንድ ውሳኔ ሕዝብ ከመደረጉ ከ ሰባት ወር በፊት የተናገሩት።


ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

ሐያ ገዳማት የሚገኙበት በግሪክ የሚገኘው የአቶስ ተራራ ገዳማውያን አኗኗር (ቪድዮ)

ገዳሙ ከሰርብያ፣ሮማንያ፣ቡልጋርያና ሩስያ የመጡ ዓለምን የናቁ መነኮሳት ገድመውበታል።