Tuesday, September 16, 2014

ባለፈው ቅዳሜ ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም ኦስሎ፣ኖርዌይ ላይ ካቀረበው ዝግጅት ቪድዮ ይመልከቱ (Gudayachn blog Exclusive)

ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 3፣2007 ዓም በኖርዌይ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አዘጋጅነት ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም፣ዓለም ፀሐይ ወዳጆ፣ጋዜጠኛ እና አርቲስት ገሊላ እና ሌሎች አርቲስቶች  ኦስሎ ተገኘተው አስተማሪ እና አዝናኝ መርሃ ግብር አቅርበው ነበር።በካሜራዬ ካስቀረሁት ላካፍላችሁ።



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

7ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ግንቦት 24፣2018 ዓም በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ተጠናቋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በሰባተኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምፅ ሲሰጡ። ስለምርጫው ዝርዝር ጉዳይ ምን ያውቃሉ? ✓ ሰባተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ 42 ፓርቲዎች እና 73 የግል ተወዳዳሪዎች ለተለያዩ ምክር ቤቶች ዕጩዎች ...