Friday, September 12, 2014

ከታሪካችን - የዛሬ አርባ ዓመት በዛሬዋ ዕለት መስከረም 2/1967 ዓም ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ከስልጣን ወረዱ Sep.12,1974 the Last Ethiopian Emperor Haile Selassie first died.

ከ ''ኢትዮ ፈቃደ'' ዩትዩብ የተገኘ

source - ethiofekade youtube ( www.ethiofekade.net)



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።