Monday, July 7, 2014

የአሁኑ ትውልድም ማወቅ ያለበት ይህ ሰንደቅ ዓላማ በፉከራ፣በግጥም መነባንብ፣በቁጭት ብዛት፣በተቃውሞ ሰልፍ እርዝመት፣ባዕዳንን በመለማመጥ ብዛት አልተከበረም፣ በሚልዮን በሚቆጠሩ ወንዶች እና ሴቶች ኢትዮጵያውያን ምድሪቱ በደም ጨቅይታ ነው የተከበረው! የታሪክ ዕውነታ የሚያሳየን ይህንኑ ነው።


No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...