የቅዳስ ያሬድ አባቱ አብድዩ /ይስሐቅ/ እናቱ ክርስቲና /ታውክልያ/ ይባላሉ፡፡የትውልድ ሥፍራው አከሱም ነው፡፡ የተወለደው በ505 ዓ.ም/ ሚያዝያ 5 ቀን ሲሆን በተወለደ በ7 ዓመቱ ወላጅ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ጽዮን መምህር ለነበረው ለአጎቱ ለጌዴዎን እያስተማረ እንዲያሳድገው ሰጠችው፡፡
ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያውያን ሀብት ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን ከእግዚአብሔር በተሰጠው ፀጋ ያጣፈጠ ትልቅ ሊቅ ነው።ዓመታዊው በዓል በያዝነው ወር ግንቦት 11 ይውላል።የማኅበረ ቅዱሳን ሳምንታዊ ቴሌቭዥን የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ስለ ቅዱስ ያሬድ የተናገሩትን እንዲህ አቅርቦታል።
ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG
ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያውያን ሀብት ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን ከእግዚአብሔር በተሰጠው ፀጋ ያጣፈጠ ትልቅ ሊቅ ነው።ዓመታዊው በዓል በያዝነው ወር ግንቦት 11 ይውላል።የማኅበረ ቅዱሳን ሳምንታዊ ቴሌቭዥን የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ስለ ቅዱስ ያሬድ የተናገሩትን እንዲህ አቅርቦታል።
ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG
No comments:
Post a Comment