ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Monday, December 2, 2013

ኢህአዲግ/ወያኔ ከግንቦት ሰባት የሰላም፣የፍትህ እና የነፃነት ንቅናቄ ጋር ድርድር ላድርግ ስላለው ግንቦት 7 ፈፅሞ እንዳይበርደው እንዳይሞቀው (vidio)

ኢህአዲግ/ወያኔ ግንቦት ሰባትን ዛሬ ልደራደር ስላለው እንዳይበርደው እንዳይሞቀው ያስፈልጋል።ምክንያት ግንቦት ሰባት ኢህአዲግ /ወያኔ ከእዚህ ቀደም ድርድር ካደረገባቸው ከኦጋዴን ወዘተ ድርጅቶች አያንስም።ብዙም ሳይገረሙ መራመዱ ብቻ ነው ለሀገር የሚበጀው።ለኢህአዲግ/ወያኔ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ከማለት ''ትንሽ ነው ያሉት እንዲህ ቁጭ ብድግ ያስደርጋል እና በአንክሮ ታስቦበት ከልብ የፖሊሲ ለውጥ ላይ አተኩሮ ፍፁም ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ላይ ማተኮሩ የሚበጅ ነው። በብረት ተማምኖ ስልጣን ላይ መቆየት እንደማይቻል ታሪክ አስተምሯል።ሃሳቤን የምትገልፀው ቪድዮ ይህች ነች።





ጉዳያችን GUDAYACHNgetachewb221@gmail.com

No comments:

በውግዘት ውስጥ ላሉት፣አሁንም በድፍረት ለሚሄዱት ለትግራይ የቀድሞ ጳጳሳት አልቅሱላቸው።

 አክሱም ጽዮን በክርስትና ታሪክ ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ያላየችውን የድፍረት ስራ በቅዱስ ሲኖዶስ በተወገዙት የትግራይ አባቶች እያየች ነው። የእነርሱን አካሄድ እየተመለከተ ዝም ብሎ የሚገለገለው የትግራይ ምዕመን፣ የእዚ...