ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, August 8, 2013

ሀገር በነቀዝ ጨቅይቶ.....

ሀገር በነቀዝ ጨቅይቶ.......ነፃ አውጪው ነፃ አውጪ አጥቶ........ሰቆቃችንን እንደ ትንግርት........ባንዳ በብር ኢትዮጵያን ይሸጣል .......በተቃውሞ መተባበር ጥቅሜን ይጎዳል ብሎ----- ጆሮአችንን በቡሽ ደግመን ኢትዮጵያን አልሰማ ብለን-----ይልቅ የታሪክ አዲስ ራእይ እንይ..........ያለከፋፋይ ጠር የለን -----ስንጫወት በሕዝብ ደም-------ዲሞክራሲ በጎሳ ጦስ ዛሬም ሊታጨድ ነው መልሶ--- መክሊታችንም ባከነች የደም እንባ ስናነባ-------






No comments:

''አክቲቪዝም ከጆርናሊዝም'' የደባለቀባቸው ዩቱበሮች በአማራ ክልል የሚፈሰው የመከላከያ እና የአማራ ክልል ህዝብ ደም አልታያቸው ብሏል። በኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሊባሉ ይገባል።

የሰው ደም እየፈሰሰ መከላከያና የአማራ ክልል ታጣቂ ኃይል አይነጋገር የሚሉት በውጪ ሀገር ሶፋ ላይ የተቀመጡት መሆናቸውን ልብ ይሏል። የሰላም ንግግሮችን ለማጣጣል የሚሞክሩትን አጥብቀን መቃወም ኢትዮጵያዊ የውዴታ ግዴታችን ...