በ2011 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ሃጊት የመላዋ እስራኤል ''አይዶል'' ሙዚቃ የአመቱ አሸናፊ ሆነች።
በ 2013 ዓም እኤቆጣጠር ኢትዮጵያዊቷ ይታይሽ የዓመቱ ''ወይዘሪት እስራኤል'' የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆነች።
ዛሬ ደግሞ የ 2013 እኤቆጣጠር የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ''የቢግ ብራዘርስ'' ውድድር ከጠቅላላ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል አሸናፊ ሆና ከ ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ አሸናፊ ሆናለች።
የትሁኔን የድል ዜና ከእዚህ በታች ባለው ፊልም ላይ ይመልከቱ።
ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ የእስራኤልን ''ቢግ ብራዘርስ'' አሸናፊ መሆኗ ሲነገራት
No comments:
Post a Comment