Friday, May 3, 2019

ዶ/ር አንማው አንተነህ በኢትዮጵያ የዘውግ እና የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ዙርያ የሰጡት ቃለ ምልልስ (ቪድዮ)

>> ብሔርተኛ ዲሞክራሲያዊነት ብሎ ነገር የለም።ብሔርተኝነት ወደ አውሬነት  ነው የሚቀይርህ።ብሔርተኛ ሆኖ ዲሞክራሲያዊ መሆን ፈፅሞ አይቻልም።
>> ብሔርተኝነት አምስቱን የስሜት ሕዋሳት ያሳጣል።
>> ብሔርተኝነት ውስጥ ሆኖ እንነጋገር ብሎ ነገር አይገባኝም።አንድ ከረጢት ውስጥ ቀድሞ ገብቶ በአንድ አስተሳሰብ ተለጉሞ እንዴት ይነጋገራል?
ሙሉ ቪድዮዎቹን ይመልከቱ።


ቪድዮ ክፍል አንድ
===============


ቪድዮ ክፍል ሁለት 
===============





ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com

No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።