ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በክረምቱ የምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት እና የ20111 ዓም በጀት ዕቅድ ሲያቀርቡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቀን አንድ ዶላር በሀገር ቤት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የልማት ፕሮጀክቶች እንዲሰጡ በጠየቁት መሰረት ዓለም አቀፍ የፈንዱ አስተባባሪዎች ተሹመው ኮሚቴው በእንቅስቃሴ ላይ መሆኑ ይታወቃል።ዛሬ ሰኞ፣ጥቅምት 12፣2012 ዓም የትረስት ፈንዱ በኦፊሴል ስራውን መጀመሩ ለማወቅ ተችሏል።የትረስት ፈንዱ ድረ ገፅ https://www.ethiopiatrustfund.org/ ሲሆን ይህንን ገፅ በመክፈት በቀጥታ መርዳት ይቻላል።የትረስት ፈንዱ የመጀመርያ ማስታወቂያ ቪድዮ ከስር ይመልከቱ።
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment