በኦስሎ፣ኖርዌይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስት ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የህንፃ ጨረታ ምዕመናን በተራዘሙት ጥቂት ቀናት በመጠቀም የቤተ ክርስቲያንን አቅም እንዲያጠናክሩ ተጠየቁ።ይህንን የጠየቀው የቤተክርስያኒቱ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጋር በጥምረት የሚሰራው የህንፃ ኮሚቴ ነው። ጨረታው የተራዘመበትን ምክንያት ኮሚቴው ማምሻውን በቫይበር ግሩፕ ለሚከታተሉት ምዕመናን በኢሜል ያስታወቀ ሲሆን የጎፈንዱ አካውንትም (የጎፈንዱን አካውንት ለመክፈት ይህንን ይጫኑ) እስከ ጨረታው መጀመርያ ቀን ድረስ እንደሚቆይ ለማወቅ ተችሏል። የህንፃ ኮሚቴው ማምሻውን የላከው ኢሜል ከእዚህ በታች የሚከተለው ነው።
ሰብሕዎ ለአምላክነ (መዝሙር) ያድምጡት
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment