Wednesday, October 11, 2017

ከአንድ ሚልዮን በላይ ሕዝብ በዘንድሮው የ2010 ዓም የግሸን ደብረ ከርቤ ንግሥ ላይ የተገኘበት ልዩ ጥንቅር (ቪድዮ)

ግሸን ደብረ ከርቤ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል በአፄ ዳዊት ዘመን ከግብፅ መጥቶ በክብር የተቀመጠበት ቦታ ነው። የኢትዮጵያን ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ለይተው ለማየት የሚሞክሩ ሁሉ የመረጃ እጥረት እንዳለባቸው ቢያንስ ከእዚህ ቪድዮ ሊረዱት ይገባል።
'' ማንም ኢትዮጵያዊ ቢያምንም ባያምንም በኢትዮጵያዊነቱ የግሸን ቅርስ ባለቤት ነው'' አቡነ አትናትዮስ የተናገሩት
ቪድዮውን ከተመለከቱ በኃላ ስለ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና ለምን ደመራ እንደምናከብር ለመረዳት ከቪድዮው ስር (ይህንን) የሚለውን ተጭነው ያንብቡ።

ቪድዮውን ከተመለከቱ በኃላ ስለ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና ለምን ደመራ እንደምናከብር ለመረዳት ይህንን ተጭነው ያንብቡ።
ጉዳያችን /  Gudayachn
ጥቅምት 1/ 2010 ዓም (ኦክቶበር 12/2017)


ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለ ረጅም ርዕይ እንዲሆኑ እንጂ የፌስቡክ ተሳዳቢዎችን ዕውቀት-አልባ ንትርኮች ሊያደምጡ አይገባም። (ኢዜማን፣ብልጥግና፣እናት ፓርቲ እና ሌሎችንም ይመለከታል)

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ብርቱካን ሜደቅሳ ጉዳያችን/  Gudayachn ============== አዋቂው የኢትዮጵያ ሕዝብ   የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባሕል፣የዲሞክራሲ አጠቃቀም እና የሰላም አመሰራረት ሂደት ሁሉ በኢትዮ...