ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Tuesday, November 7, 2017

ሰበር የቤተ ክርስቲያን ዜና - እግዚአብሔር አሸነፈ!!! ኦስሎ፣ኖርዌይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በ 1901 ዓም የተሰራውን ካቴድራል ጨረታ ለሁለት ቀናት ከተደረገ እልህ አስጨራሽ ጨረታ በኃላ ቤተ ክርስቲያናችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጨረታውን ማሸነፏን ለማወቅ ተችሏል

ሰበር የቤተ ክርስቲያን ዜና - እግዚአብሔር አሸነፈ!!! ኦስሎ፣ኖርዌይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በ 1901 ዓም የተሰራውን ካቴድራል ጨረታ ለሁለት ቀናት ከተደረገ እልህ አስጨራሽ ጨረታ በኃላ  ቤተ ክርስቲያናችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጨረታውን ማሸነፏን ለማወቅ ተችሏል።ዝርዝር ሪፖርቱን የህንፃ ኮሚቴ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል።
♥♥♥"አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ" መዝ 51:9♥♥♥ 





ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

በውግዘት ውስጥ ላሉት፣አሁንም በድፍረት ለሚሄዱት ለትግራይ የቀድሞ ጳጳሳት አልቅሱላቸው።

 አክሱም ጽዮን በክርስትና ታሪክ ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ያላየችውን የድፍረት ስራ በቅዱስ ሲኖዶስ በተወገዙት የትግራይ አባቶች እያየች ነው። የእነርሱን አካሄድ እየተመለከተ ዝም ብሎ የሚገለገለው የትግራይ ምዕመን፣ የእዚ...