በእነኝህ ሁለት ቪድዮዎች ውስጥ : -
- ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ተወስታለች፣
- የኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ሁለት ልጆች የደረሰባቸው ገጠመኞች በአድራጊዋ ይተረካል፣
- ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ይጠየቃል፣
- ጋሽ ጫሊ በትጋት የሰሩት ሥራ ስንቶችን ለቁም ነገር አብቅቶ እስከ ናሳ የጠፈር ምርምር ድረስ እንዳደረሰ ይመለከቱበታል።
- ወ/ሮ አይኗዓለም በትዝታቸው ያለቅሳሉ።
የእዚህ ቪድዮ አላማ ኢትዮጵያዊነት ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ።በእየእለቱ የሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ማንን እንደሚገነቡ እንድናስተውል እና የጎሰኝነት አስተሳሰብን በልጆች ላይ እንዳያድር ብርቱ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ለማሳሳብ ነው።ልጆቻቸውን በጎሳ ስሜት የምቀርፁ ቆም ብለው እንዲያስቡ እነኝህ ቪድዮዎች አስተማሪ ናቸው።
ቪድዮው ከጀመሩት አያቆሙትም።
ክፍል 1
ክፍል 2
የሁለቱም ቪድዮዎች ምንጭ = መሰረቱን አሜሪካ ያደረገው ኢቢኤስ ቴሌቭዥን
Source= EBS TV WORLD WIDE
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com