Sunday, May 26, 2013

አጥንት የሚሰብር ድርጊት (ቪድዮ)

የሕፃናት አምባ እንዴት ተዘጋ? ጉዳያችን ጡመራ በሚያዝያ ወር 2005 ዓም

(http://gudayachn.blogspot.no/2013/04/blog-post_8.html)ወላጅ አልባ ሕፃናትን በተመለከተ በቀረበ ፅሁፍ ''የሕፃናት አምባ'' በቀድሞ መንግስት እንደተመሰረተ፣በአሁኑ መንግስት ደግሞ መዘጋቱን እና በአሁኑም ጊዜ ሕፃናትን በጉድፈቻነት ወደውጭ ከመላክ ይልቅ በአንድ ላይ የማሳደግ በጎ ስራ መስራት የመቻሉን እውነታ ቸል መባሉን የሚያሳስብ   ነበር።
ሆኖም ግን ፅሁፉ   እንዴት በአሁኑ መንግስት እንደተዘጋ በቂ መረጃ አልያዘም ነበር።የኢሳት ቴሌቭዥን ''ምን አለሽ መቲ?'' ፕሮግራም ላይ የአምባው ሕፃናት እንዴት እንደተባረሩ የሚያሳይ ቃለ መጠይቅ ቀርቧል።ጉዳዩ እጅግ አሳዛኝና አጥንት የሚሰብር ድርጊት ነው።አሁንም ስላለፈው ጉዳይ በማዘን መቆጨቱ ምንም ላይፈይድ ይችላል።ይልቁንስ አሁንም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አባት እናት የሌላቸው ሕፃናትን እንዴት እንድረስ?መንግስትም ኃላፊነቱን እንዴት ይወጣ? የሚለው ላይ ማተኮር ከዜጎች የሚጠበቅ ግዴታ ነው። 


ኢሳት ''ምን አለሽ መቲ?'' ፕሮግራም

1 comment:

Anonymous said...

please tell the specific name of the government official

የመስቀል ደመራ በዓል በንግስት ዕሌኒ ሀገር በግሪክ ቅዳሜ መስከረም 16፣2019 ዓም በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።በግሪክ የምትገንኘው የአቴንስ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ምእመናን ለቅዱስ ሲኖዶስ አቤቱታቸውን ደግመው አቀረቡ።

======== ልዩ ሪፖርታዥ ======== በእዚህ ርዕስ ስር የሚከተሉትን ንዑስ ርዕሶች ያገኛሉ።እነርሱም ፡  የመስቀል ደመራ ለምን ይከበራል? ግማደ መስቀሉ  ወደ  ኢትዮጵያ እንዴት መጣ? የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል...