የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ባለፈው ሳምንት ግንቦት 18፣2005 ዓም ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ የወርቅ
እዮቤልዩ በዓል ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ተገኝተው ነበር።ታዋቂዋ እና ድምፀ መረዋዋ የ''ቢቢሲ'' ጋዜጠኛ ዘና በዳዊ ታዲያ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ዝነኛውን ''ሃርድቶክ'' ፕሮግራም በመምራት በቀጥታ ለመላው አለም እንዲተላለፍ አድርጋለች። ዘና በዳዊ በአያቷ ኢትዮጵያዊት ስትሆን ሱዳን ውስጥ ስታድግ ስለኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ እንደተማረች መናገሯ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ተዘግቧል።
ቪድዮውን ይመልከቱት።
No comments:
Post a Comment