የሕፃናት አምባ እንዴት ተዘጋ? ጉዳያችን ጡመራ በሚያዝያ ወር 2005 ዓም
(http://gudayachn.blogspot.no/2013/04/blog-post_8.html)ወላጅ አልባ ሕፃናትን በተመለከተ በቀረበ ፅሁፍ ''የሕፃናት አምባ'' በቀድሞ መንግስት እንደተመሰረተ፣በአሁኑ መንግስት ደግሞ መዘጋቱን እና በአሁኑም ጊዜ ሕፃናትን በጉድፈቻነት ወደውጭ ከመላክ ይልቅ በአንድ ላይ የማሳደግ በጎ ስራ መስራት የመቻሉን እውነታ ቸል መባሉን የሚያሳስብ ነበር።
ሆኖም ግን ፅሁፉ እንዴት በአሁኑ መንግስት እንደተዘጋ በቂ መረጃ አልያዘም ነበር።የኢሳት ቴሌቭዥን ''ምን አለሽ መቲ?'' ፕሮግራም ላይ የአምባው ሕፃናት እንዴት እንደተባረሩ የሚያሳይ ቃለ መጠይቅ ቀርቧል።ጉዳዩ እጅግ አሳዛኝና አጥንት የሚሰብር ድርጊት ነው።አሁንም ስላለፈው ጉዳይ በማዘን መቆጨቱ ምንም ላይፈይድ ይችላል።ይልቁንስ አሁንም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አባት እናት የሌላቸው ሕፃናትን እንዴት እንድረስ?መንግስትም ኃላፊነቱን እንዴት ይወጣ? የሚለው ላይ ማተኮር ከዜጎች የሚጠበቅ ግዴታ ነው።

ኢሳት ''ምን አለሽ መቲ?'' ፕሮግራም
1 comment:
please tell the specific name of the government official
Post a Comment