''ከ ወቅቱ የ ኢትዮዽያ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁኔታ አንጻር የሃገራችን መሰረታዊ ችግር የሚመነጨው ከየት ነው ብለው ያስባሉ?''
- የ የኢህአዲግ የ ፖሊሲ መሰረት የሆነው ብሔርን እና ቋንቋን መሰረት ያደረገ አስተዳደራዊ ዘይቤ?
- የ የኢህአዲግ ህገ መንግስቱን አለማክበር?
- ከ ኢትዮዽያ ስትራቴጃዊ አቀማመጥ የተነሳ ሃገራችንን ለማዳከም ያለመ የ ውጭ ሴራ?
- ከቀደመው የ ሃገራችን ታሪክ?
ከ ብሎጉ ገፅ በ ግራ ጎን በኩል የተቀመጠውን መጠይቅ ከ ስር ከተሰጡት ምርጫዎች በ አንዱ ወይንም ከእዚያ በላይ ምክንያት ናቸው ካሏቸው ውስጥ በመምረጥ ሃሳብዎን ይግለፁ።
ከ ምስጋና ጋር።
1 comment:
Betam tru hasab new. balew kedada hulu ye hzbun hasab mases tegebi na sayinsawi new. chigru meteyik yememulat bahil yelenim any way tru mukera berta.
Post a Comment