Saturday, July 17, 2021

በአዲስ አበባ ብቻ ከ30 ሺህ በላይ የሰለጠነ ጦር አለን።ጠ/ሚኒስትሩ ክተት አላዘዙም እንጂ ቢያዙ በሚገባ የሰለጠንን ከ100 ሺህ በላይ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ባንዴ መክተት እንችላለን።ብ/ጄኔራል ዋስይሁን ንጋቱና ብ/ጄነራል አሰፋ ጎፍሮም (ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ቪድዮ ይመልከቱ)

ምንጭ =አሚኮ 

ከስር ቪድዮው ካልከፈተልዎት ይህንን የዩቱብ ሊንክ ይጫኑ 

https://www.youtube.com/watch?v=-gxCmou6mpE&t=1183s 




No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።