የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ ቅዳሜ ጥር 20፣2009 ዓም በኦስሎ በኢትዮጵያዊነት እና የዐማራ አደረጃጀት ዙርያ አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር።በዝግጅቱ ላይ በዶ/ር ተክሉ አባተ፣በአቶ ደባሱ መሰሉ እና በአቶ ልዑል መኮንን የመነሻ ፅሁፎች ቀርበዋል።ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት የዶ/ር ተክሉ አባተ እና የአቶ ደባሱ መሰሉ የቀረበ ሲሆን በእዚህ ክፍል የአቶ ልዑል መኮንን ከእዚህ በታች ቀርቧል።
ምንጭ : ETNK
ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com