Monday, August 18, 2014

''ነገሩን በእኛ ሁኔታ ሳየው ከእጃችን እየወጣ መሆኑን ነው'' አቶ አዲሱ ለገሰ። ''በፊት በፊት ወዳጅ የነበሩ ሁሉ አሁን በአሽሙር ይነግሩሃል ...እንተያያለን ሲሉ ትሰማለህ'' አቶ በረከት ስምዖን።አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የአቶ አዲሱ ለገሰ እና የአቶ በረከት ስምዖንን ለሕዝብ ያልተሰማ የውስጥ ንግግር ቀንጭቦ ያሰማበት የ 3 ደቂቃ ከ 22 ሰከንድ ቪድዮ ይመልከቱ።

 ''ነገሩን በእኛ ሁኔታ ሳየው ከእጃችን እየወጣ መሆኑን ነው'' አቶ አዲሱ ለገሰ።

''በፊት በፊት ወዳጅ የነበሩ ሁሉ አሁን በአሽሙር ይነግሩሃል ...እንተያያለን ሲሉ ትሰማለህ'' አቶ በረከት ስምዖን።



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

ወቅታዊው እና መጪው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ምጣኔሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ በሶስት ርዕሶች ማጠቃለል ይቻላል።

  ፎቶ ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል ብሔራዊ ዘመቻ ሲከፍቱ። ========= ጉዳያችን ምጥን ======== በእዚህ ጽሑፍ ስር ሶስት ምጥን ርዕሶች ያገኛሉ። እነርሱም  አ...