ራድዮ ጣብያው ሰኞ፣ሮብ እና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ በ19 ሜትር ባንድ እና በኢንተርኔት የሚያሰራጨውን ፕሮግራም ቅዳሜ መስከረም 21፣2009 ዓም መጀመሩ ለማወቅ ተችሏል።
ራድዮ ጣብያው ከሌሎች በብሄር ስም ከተመሰረቱ ራድዮ ጣቢያዎች የሚለየው የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የሚጠቀም መሆኑ እና በመርሃ ግብሩ ላይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! የሚለው ብሔራዊ አገላለጥ ማሰማቱም ጭምር ነው። የራድዮ ጣብያውን የመጀመርያ መርሃ ግብር ጉዳያችን ላይ ያዳምጡ።

ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment