የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ምሳሌነት የፆመውን ታላቁን (ዓቢይ) ፆም ከጀመረች ሁለተኛ ሳምንት ሆናት።በገና በተለይ በፆም ወቅት ይደረደራል።ህሊና ይሰበስባል።ከሥጋ አልፎ ለነፍስ ደስታ ይሰጣል።
እስከ ቅርብ ዘመን ድረስ የኢትዮጵያ ቤተ መንግስት እንዲህ የፆም ወራት ሲመጣ በገና ክፉኛ ለምዶ ነበር።ምሽት ከእራት በኃላ መሪዎቿ ለጥቂት ሰዓትም ቢሆን በገና ያስደረድሩበት ነበር።በበገና ድርደራ አጋንንት ይርቃሉ።ቅዱስ ዳዊት የሳኦልን እርኩስ መንፈስ ያሸንፍበት የነበረው በበገና ድርደራ ነበር።ይህንን ያወቁ የኢትዮጵያ መሪዎች በተለይ በአቢይ ፆም ወቅት ቤተመንግስቱን ከበገና ድርደራ ፆም አያሳድሩበትም ነበር። በገና!
ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:
Post a Comment