ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Tuesday, August 2, 2022

ኢዶእ - የትግራይ ሕዝብ በሕወሃት ላይ እንዲነሳ ጥሪ ያደረገ አዲስ ዘፈን የሕወሃትን መንደር አተራምሶታል፣የድምጻዊ ጎይቶም ኃይለማርያም አዲስ ዜማ ምሽቱን ተለቋል። (ቪድዮውን ይመልከቱ)

New music, in Tigrigna, is calling the Tigray people to remove the TPLF regime from its regional power. The music is moving the whole Tigray. The title of the music is EDOI.
ከትግርኛው ስንኞች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል።

ለሃምሳ ዓመት
እነሱ ባለቤት እኛ ተከራዮች በነሱ ቤት የምትነቃ ንቃ ኣትሞኝ እንዳጠቃ እረፍት የለም እነዚህን (ወያኔን)ሳንሸኝ ወያኔን ሳንሸኝ ጭካኒያቸው በጅምላ የበደሉን በጅምላ የጨረሱን ክምድር ነው ወይስ ከስማይ ስልጣናቸው የወጣቱን ደም ማፍሰሳቸውNo comments:

''አክቲቪዝም ከጆርናሊዝም'' የደባለቀባቸው ዩቱበሮች በአማራ ክልል የሚፈሰው የመከላከያ እና የአማራ ክልል ህዝብ ደም አልታያቸው ብሏል። በኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሊባሉ ይገባል።

የሰው ደም እየፈሰሰ መከላከያና የአማራ ክልል ታጣቂ ኃይል አይነጋገር የሚሉት በውጪ ሀገር ሶፋ ላይ የተቀመጡት መሆናቸውን ልብ ይሏል። የሰላም ንግግሮችን ለማጣጣል የሚሞክሩትን አጥብቀን መቃወም ኢትዮጵያዊ የውዴታ ግዴታችን ...