Saturday, August 13, 2022

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ሰንበት ትምሕርትቤቶች ማደራጃ መምሪያ ስር የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያኒቱንት ዝማሬ ለውጪው ዓለም እንዲደርስ የመጀመርያውን የእንግሊዝኛ መንፈሳዊ መዝሙር አስመርቋል።

Ethiopian Orthodox Tewahido Church Sunday School department releases Spiritual Songs in English
ከመዝሙሮቹ ውስጥ አንዱን እና የምረቃውን ስነሥርዓት ቪድዮዎች ከእዚህ በታች ይመለከቱ።

Proclaim His Name... Testify his works to the world ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ፣ታምሩን ለዓለም ንገሩ


የምረቃ ሥነ ስርዓት ሙሉ ቪድዮ 





No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...