Wednesday, July 31, 2019

Interviews with Prof. Haggai Erlich Historian and Author of "HAILE SELASSIE HIS RISE,HIS FALL''

እስራኤላዊው የታሪክ ፕሮፌሰር  ሃጋይ አርሊክ ''የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ አነሳስ እና አወዳደቅ '' በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ፅፈዋል።የቴላቪቭ  ዩንቨርስቲው ፕሮፌሰር  ከእዚህ  በፊትም በኢትዮጵያ  እና  በመካከለኛው  ምስራቅ  ጉዳዮች ዙርያ  በመፃፍ ይታወቃሉ።የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን  በእዚህ ሳምንት  ቃለ መጠይቅ  አድርጎላቸው ነበር።ቪድዮውን ይመልከቱ።
Haggai Erlich is professor emeritus of Middle East and African history at Tel Aviv University. His numerous publications on Ethiopia include Saudi Arabia and Ethiopia: Islam, Christianity, and Politics Entwined and The Cross and the River: Ethiopia, Egypt, and the Nile.

This week Ethiopian Television interviews Professor Haggai Erlich on his new book "HAILE SELASSIE HIS RISE,HIS FALL''






ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com

No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...