Tuesday, May 16, 2017

Den 17. mai er Norges nasjonaldag. የኖርዌይ ብሔራዊ በዓል ቀን ግንቦት 17 እኤአ (ቪድዮ)

ጉዳያችን / Gudayachn (www.gudayachn.com)
=====================
Den 17. mai er Norges nasjonaldag. På denne dagen i 1814 ble Norges Grunnlov datert og undertegnet av presidentskapet i Riksforsamlingen på Eidsvoll. Forsamlingen valgte deretter enstemmig regenten, prins Christian Frederik, til konge av et uavhengig Norge. Senere samme dag mottok han en deputasjon av representanter, ledet av president Georg Sverdrup, som meddelte ham valget og overrakte ham et renskrevet eksemplar av Grunnloven.

በፈረንጆቹ አቆጣጠር ግንቦት 17  በእየዓመቱ ኖርዌይ ብሔራዊ በዓል ሆኖ ይከበራል። በ1814 ዓም በእዚሁ ግንቦት 17 ቀን የኖርዌይ ህገ መንግስት  የፀደቀበት እና የነፃነት ቀን የሚከበርበት ዕለት ነው።በኦስሎ በሺህ የሚቆጠሩ ከሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚመጡ ተማሪዎች በማርሽ ሙዚቃ እያሰሙ በንጉሡ እና በንግስቲቱ እና ቤተሰባቸው በቁሙበት ሰገነት ስር ያልፋሉ።ሕዝቡም እንዲሁ ያደርጋል።ከእዚህ በታች ያለው ፊልም  የበዓሉን አከባበር ያሳያል።




ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...