Sunday, May 7, 2017

ሰሞኑን ባወጣው ኢትዮጵያ የተሰኘው ሲዲ ሳብያ ለድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢትዮጵያ መልሳ ልታዜምለት የምትችለው ዜማ (የጉዳያችን ምርጫ ለቴዲ አፍሮ)

ድምፃዊት የሺ ደመላሽ ከአምስት ዓመት በፊት ያዜመችው "አንተ ኮከብ ነህ የኮከብ አለቃ" የሚለው ዜማ ዛሬ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵያ ላዜመው ዜማ ኢትዮጵያ የመለሰችው ምላሽ አድርገን ብናስበው እንዲህ ይደመጣል።

"አዎ! አንተ ለእኔ ነው ቀድመህ ይተፈጠርከው፣ 
ያዜምክልኝ ዜማ ቀመር የቀመርክው"  ድምፃዊት የሺ ደመላሽ

በነገራችን ላይ ድምፃዊት የሺ ደመላሽ ያዘመችው ለድምፃዊ ቴዎድሮስ አለመሆኑ እንዲሁም  ሁለቱ ድምፃውያን የሚያገናኛቸው ጉዳይ እንደሌለ እና ጉዳያችን በእራሷ ያደረገችው ግጥምጥሞሽ መሆኑ ይታወቅ።


ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።