Tuesday, December 13, 2016

¨ ግብፅን ጥለን መሄድ አንፈልግም እንሂድ ብንልስ 13 ሚልዮንን ሕዝብ ወዴት ነው የምንወስደው?¨ በእንግሊዝ የግብጽ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ አንጌሎስ (ቪድዮ)

የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በፅንፈኛ ሙስሊሞች ስትጠቃ ያለፈው እሁድ የመጀመርያ አይደለም። 
ግብፅ ውስጥ አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማደስም ሆነ አዲስ ለመስራት አይፈቀድም።ጉዳዩም በጥብቅ እንዲታይ በሕግ መደንገጉ ይታወሳል።ባለፈው እሁድ ከዋናው የቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከል መንበረ ማርቆስ ቅርብ የሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ በተፈፀመ የቦንብ አደጋ 25 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። አልጀዚራ ¨ኢንሳይድ ሂስቶሪ¨ የግብፅ ኦርቶዶክስ ጳጳስ በእንግሊዝን ጨምሮ አንድ ዝግጅት በትናንታናው እለት አቅርቧል።

Inside Story - Are Christians being targeted in Egypt?
Al Jazeera, December 12,2016



ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...