ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Friday, December 9, 2016

አልጀዚራ እና የኖቤል ሽልማት ማዕከል በበቀጥታ ስርጭት ላይ እንድገኝ ስለጋበዙኝ በጉዳያችን ስም አመሰግናለሁ።On behalf of ´Gudayachn´, I need to thank Al Jazeera and Nobel Peace Price Centre for inviting me to attend live interview.

የዘንድሮ የኖቤል ተሸላሚ የኮሎምብያው ፕሬዝዳንት ጁአን ማኑኤል ሳንቶስ ቅዳሜ ታህሳስ 1፣2009 ዓም (ዴሴምበር 10፣2016) ኦስሎ፣ኖርዌይ ከአልጀዚራ ጋር የቀጥታ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሉ።
የኮሎምብያ የእርስ በርስ ጦርነት በአለማችን ካሉት ውስብስብ ግጭቶች ውስጥ አንዱ ነው።ሰላም የሚሰጥ እግዚአብሔር መሆኑን ብናምንም፣ከ220ሺህ በላይ ሕይወት የቀጠፈ እና ከ50 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ የተካሄደው ግጭት ለሰላም ማብቃት ትልቅ ተሰጥኦ ነው።እርግጥ ነው በሰላም ሂደቱ ላይ በርካቶች የእረጅም ጊዜ ጥረት አድርገዋል። እንደ ሳንቶስ ግን የተሳካለት የለም።

ሳንቶስ ከሽምቅ ተዋጊዎቹ ጋር የደረጉትን እልህ አስጨራሽ የሰላም ጥረት ለፍሬ እንዴት አበቁት? ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው የአልጀዚራን የቀጥታ ስርጭት ነው።
የቀጥታ ስርጭቱ በኖርዌይ የሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኃላ ከ16 እስከ 17 ሰዓት ሲሆን በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ይሆናል።

አልጀዚራ እና የኖቤል ሽልማት ማዕከል በበቀጥታ ስርጭት ላይ እንድገኝ ስለጋበዙኝ በጉዳያችን ስም አመሰግናለሁ።On behalf of ´Gudayachn´, I need to thank  Al Jazeera and Nobel Peace Price Centre  for inviting me to attend live interview.


ከእዚህ በታች አልጀዚራ ቃለ መጠይቁን አስመልክቶ ያዘጋጀው አጭር ማስታወቂያ ነው።


Al Jazeera English to air live interview with 2016 Nobel Peace Prize winner on Saturday, Dec.10,2016.

James Bays and Folly Bah Thibault to talk to Colombian president Juan Manuel Santos LIVE in Oslo
Special One hour show on Saturday 10 December 16:00 - 17:00GMT
Event and interview to be live online and social platforms
Doha - 8th December, 2016

Al Jazeera’s James Bays and Folly Bah Thibault will be talking live to the Colombian president and Nobel peace prize winner Juan Manuel Santos in Oslo.

Santos won the award for his efforts in negotiating a peace deal with FARC rebels – ending Latin America’s longest conflict.

In a live, one-hour interview, Al Jazeera will look at how the peace deal came about, and how Santos now faces the challenge of implementing a plan that was initially rejected by Colombians in a referendum.

The Norwegian Nobel Committee decided to award the Nobel Peace Prize for 2016 to Santos for his resolute efforts to bring the country’s more than 50-year-long civil war to an end, a war that has cost the lives of at least 220,000 Colombians and displaced close to six million people.

Follow the ceremony and Al Jazeera’s news coverage from the weekend’s events in Oslo, followed by the Nobel Interview with Juan Manuel Santos in this exclusive interview.
Source: http://pr.aljazeera.com 

ጉዳያችን GUDAYACHN

 www.gudayachn.com 

No comments:

በኢትዮጵያ የእገታ ወንጀል ተሳታፊ አራት አካላት ናቸው። ለችግሩ የመፍትሄ አካላት ሁለት ናቸው።ሁለቱ አካላት ምን ይስሩ?

======= ጉዳያችን ======= በኢትዮጵያ ዜጎችን እያገቱ ገንዘብ የሚቀበሉ ወንጀለኞች ከተራ ወንጀለኝነት አልፎ በታጣቂ ቡድኖች የገንዘብ ማግኛነት መዋል ብቻ ሳይሆን ዜጎችን የማሸበርያ ፋሺሽታዊ ተግባር ሆኗል። እገታ የ...