Friday, June 17, 2016

Ethiopia and Eritrea Ambassadors face to face ´´ህወሓት የአናሳ ትግሬ መንግስት ነው ´´ የኤርትራ አምባሳደር። ´´የኤርትራ መንግስት ከአልሸባብ ጋር አንሶላ የሚጋፈፍ ስርዓት ነው´´ የኢትዮጵያ አምባሳደር

´´የኤርትራ መንግስት ከአልሸባብ ጋር አንሶላ የሚጋፈፍ ስርዓት ነው።´´ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

´´ህወሓት የአናሳ ትግሬ  መንግስት ነው ´´በኬንያ የኤርትራ አምባሳደር በየነ ርዕሶም።

የኬንያ ቴሌቭዥን እንዲህ አናግሯቸዋል።
KTN



ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...