´´ማኅበረ ቅዱሳንን የሚወቅሱት ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ይስፋፋ ስላለ ነው።ቤተ ክርስቲያን ሰው ታድሳለች እንጂ ሰው ቤተ ክርስቲያንን ሊያድስ አይችልም።ማኅበረ ቅዱሳንም ያለው የተበላሸው ነገር ይስተካከል። ´ፕሮቴስታንታዊ´ ተሃድሶ ከቤተ ክርስቲያን መጥፋት አለበት ነው።ይህ ትክክል ነው።´´ አቡነ መቃርዮስ በውጭ ከሚገኘው ሲኖዶስ የኩቤክ ካናዳ፣አውስትራልያ፣ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ
ኢሳት ሰኔ 12/ 2008 ዓም
ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com
ኢሳት ሰኔ 12/ 2008 ዓም
ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment