ይህንን ሚያዝያ 30/1997 ዓም የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ:
1/ ይህ የአንድነታችን ታሪክ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።ይህንን ታሪክ ማደብዘዝ በእራሱ አደጋ ነው።የፌስ ቡክ ባለቤቶች በሙሉ በመለጠፍ ትውልዱን ኢትዮጵያዊነት አለመሞቱን በዘመናችን ይህ ታሪክ ከሆነ ገና 11 ዓመቱ ነው አይዞን ማለት ተገቢ ነው ኢትዮጵያ አለች።ለዘላለምም ትኖራለች።
2/ ይህ ሁሉ ሰልፈኛ በ11 ዓመታት ውስጥ ካለፉት ከጥቂቶቹ በቀር ሌላው አሁንም ከእዚህ የለውጥ ፍላጎት አንዳች ስንዝር ወደኃላ እንዳላለ ለማወቅ ሳይንቲስት መሆን አያስፈልግም።
3/ በሚልዮን የሚቆጠር ሕዝብ ሰልፍ ወጥቶ አንዳች የዘረፋ ወይንም ንብረት መውደም ተግባር ሳይፈፀም በሰላም የገባ ሕዝብ ነው።አስደናቂ እና ታሪካዊ ሰልፍ።
ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:
Post a Comment