ከሶርያ ዋና ከተማ ከደማስቆ ሰሜን 200 ኪሜትር እርቀት የምትገኘው የምድረ በዳ ከተማ በግዕዝ የተፃፉ ጥንታዊ የብራና ፅሁፎችን ጨምሮ በግመል እና አህያ ተጭነው ለመትረፍ ቻሉ።በፊልሙ 3 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ጀምሮ ከሚታዩት መፃፍት ውስጥ በግዕዝ የተፃፈ አነስተኛ መፅሐፍ ይታያል።
የፈረንሳይ ቴሌቭዥን ''ፍራንስ 24'' ትናንት ግንቦት 25/2007 ዓም በለቀቀው ቪድዮ ቄስ ናጅብ ሚካኤል የተሰኙ አባት ቅርሶቹን ዲጂታል ፎቶ በማንሳት፣እራሳቸው በአህያ እና በግመል በማመላለስ እንዲሁም በስደተኛው ሕዝብ ሻንጣ ውስጥ በመጨመር መፃህፍቱ ለትውልድ እንዲተርፉ አድርገዋል።የግዕዝ መፅሐፉ መታየት ግን ጥንት አባቶቻችን ለመንፈሳዊ አገልግሎት ያልረገጡት መሬት እንዳልነበር ያሳያል።
ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG
No comments:
Post a Comment