Monday, December 29, 2014

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካሏት ሊቃውንት ውስጥ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ አባል ሊቀካህናት ክንፈገብርኤል አልታዬ ትናንት ታህሳስ 19/2007 ዓም አርፈዋል።ስለ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ያስተማሩት ትምህርት ሊመለከቱት የሚገባ ቪድዮ

ስለ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል  ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ስለቆየው የቤተ ክርስቲያን አገልግሎታቸው ይህንን በመጫን ያንብቡ  


ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰሞኑ ቃለ መጠይቅ ( አራቱም ክፍል ቃለ መጠይቅ ቪድዮ እዚህ ያገኛሉ)

የኢትዮጵያ የ20ኛውና የ21ኛው ክ/ዘመን ትውልድ ሲታገልለት የነበረው አንዱና ቀዳሚው ጉዳይ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት ጉዳይ ነው። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በእዚህ ሳምንት ለኢቢሲ የሰጡት ባለ አራት ክፍል ቃለ መጠይቅ ማድመጥ እና...